የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ታዬ በአርቲስት ደበበ እሸቱ ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ abel neway Aug 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በአርቲስት ደበበ እሸቱ ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገልጸዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት የሃዘን መግለጫ÷አንጋፉውና ተወዳጁ የኪነጥበብ ሰው ደበበ እሸቱ ከዚህ ዓለም በሞት በመለየቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በአርቲስት ደበበ እሸቱ ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ abel neway Aug 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአርቲስት ደበበ እሸቱ ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት የሃዘን መግለጫ ÷በኢትዮጵያ ዘመናዊ የኪነ ጥበብ ታሪክ ታላቅ ዐሻራ ያሳረፈው አርቲስት…
የሀገር ውስጥ ዜና አንጋፋው አርቲስት ደበበ እሸቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ abel neway Aug 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አንጋፋው አርቲስት ደበበ እሸቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡ አርቲስት ደበበ እሸቱ ባደረበት ሕመም በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴዔታ ነብዩ ባዬ (ረ/ፕ)…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ100 ኪሎ ግራም በላይ ካናቢስ ቤት ውስጥ ሸሽገው የተገኙ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ abel neway Aug 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከ100 ኪሎ ግራም በላይ ካናቢስ የተሰኘ አደንዛዥ ዕጽ በመኖሪያ ቤት ውስጥ ሸሽገው የተገኙ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ፡፡ አደንዛዥ ዕጹ የአዲስ አበባ ፖሊስና የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት በጉለሌ…
የሀገር ውስጥ ዜና የክልሉን ወጪ በራስ አቅም ለመሸፈን የሚያስችሉ ተግባራት እየተከናወኑ ነው – አቶ አወል አርባ Hailemaryam Tegegn Aug 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል ወጪን በራስ አቅም መሸፈን የሚያስችሉ የገቢ አማራጮችን በማስፋት አቅም የማጠናከር ስራ እየተከናወነ ነው አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ። የክልሉ ገቢዎች ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸምና የ2018 ዕቅድን በተመለከተ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገራዊ ምክክር ችግሮችን በሚያግባባ ሁኔታ በዘላቂነት መፍታት የሚያስችል ነው – ኮሚሽኑ Hailemaryam Tegegn Aug 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ምክክሩ ችግሮችን በሚያግባባ ሁኔታ በዘላቂነት መፍታት የሚያስችል ነው አሉ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽነር ብሌን ገብረመድህን፡፡ ''የአካል ጉዳተኞች ሚና ለውጤታማ ሀገራዊ ምክክር በኢትዮጵያ'' በሚል መሪ ሀሳብ አካል ጉዳተኞችን ያሳተፈ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጣና ሐይቅን ደህንነት ለመጠበቅ የወጡ ሕጎች በተጠናከረ ሁኔታ እንዲተገበሩ ተጠየቀ Hailemaryam Tegegn Aug 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጣና ሐይቅን ደህንነትና የብዝኀ ህይወት ሃብቶችን ለመጠበቅ የወጡ ሕጎች በተጠናከረ ሁኔታ እንዲተገበሩ ተጠየቀ፡፡ የአማራ ክልል የአካባቢና ደን ጥበቃ ባለስልጣን የጣና ሐይቅ ደህንነትን በተመለከተ ከተለያዩ ድርጅቶች፣ በሐይቁ ዙሪያ ከሚገኙ…
ስፓርት ማንቼስተር ዩናይትድ ከአርሰናል … Hailemaryam Tegegn Aug 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አዲሱ የውድድር ዘመን ገና በመጀመሪያው ሳምንት ሁለቱን የምንጊዜም ተቀናቃኞች ማንቼስተር ዩናይትድ እና አርሰናል አገናኝቷል፡፡ ሁለቱ ቡድኖች ከእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ ጋር ከተራራቁ ዓመታትን አስቆጥረዋል፡፡…
ቢዝነስ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ1 ቢሊየን ዶላር በላይ የውጪ ምንዛሪ ክፍያ ፈፀመ Abiy Getahun Aug 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በፈረንጆቹ ከሐምሌ 1 ቀን 2025 ጀምሮ ከ1 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ የውጪ ምንዛሪ ክፍያ ፈፅሜያለሁ አለ፡፡ ባንኩ ለፋና ዲጂታል በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው÷ ባንኩ በየጊዜው ለደንበኞቹ የሚያስፈልገውን የውጭ…
ስፓርት ማንቸስተር ሲቲ ዎልቭስን 4 ለ 0 አሸነፈ Mikias Ayele Aug 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት መርሐ ግብር ከሜዳው ውጪ የተጫወተው ማንቸስተር ሲቲ ዎልቭስን 4 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ምሽት 1 ሰዓት ከ30 በተደረገው ጨዋታ ሃላንድ ሁለት ግቦችን ሲስቆጥር ሬይንደርስ እና ቼርኪ ቀሪ ግቦችን…