Fana: At a Speed of Life!

ዘመናዊ አሰራርን በመዘርጋት ሌብነትን ለመቀነስ እየተሰራ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልከ ብዙና ዋነኛ ሀገራዊ ፈተና የሆነውን ሌብነት ዘመናዊ አሰራር በመዘርጋት ለመቀነስ እየተሰራ ነው አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የመደመር መንግሥት በተሰኘው አዲሱ መጽሐፋቸው ዙሪያ ከፋና ሚዲያ…

ፖለቲካ በጥላቻና ስሜት ሳይሆን በሃሳብ የበላይነት መመራት አለበት – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፖለቲካ ገበያው በግል ጥላቻና ስሜት ሳይሆን በሃሳብ የበላይነት ሊመራ ይገባል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የመደመር መንግስት በተሰኘው አዲሱ መጽሐፋቸው ዙሪያ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ…

የመደመር መንግስት መጽሐፍ ከውጤትና ከተጨባጭ ልምድ የተቀዳ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር መንግስት መጽሐፍን ይበልጥ አስፈላጊና ጠቃሚ የሚያደርገው ከውጤትና ከተጨበጭ ልምድና ተሞክሮ የተቀዳ መሆኑ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የመደመር መንግሥት በተሰኘው አዲሱ መጽሐፋቸው ዙሪያ ከፋና…

አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) ከፓኪስታን ፕሬዚዳንት ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) ከፓኪስታን ፕሬዚዳንት አሲፍ አሊ ዘርዳሪ ጋር በሁለቱ ሀገራት ግንኙነት ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ አምባሳደር ጀማል (ዶ/ር) በዚህ ወቅት ÷ በቅርቡ በፓኪስታን ለደረሰው የጎርፍ አደጋ…

በክልሉ የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ1 ሚሊየን በላይ ወጣቶች እየተሳተፉ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ዘንድሮ የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ከተጀመረ ወዲህ ከ1 ሚሊየን በላይ ወጣቶች በበጎ ፈቃድ አገልግሎቱ ተሳትፈዋል አለ። የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ አቢቲ ኢንሰቦ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤…

በመዲናዋ አላስፈላጊ ዋጋ በሚጨምሩ ነጋዴዎች ላይ ርምጃ ይወሰዳል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ በመሰረታዊ የፍጆታ ምርቶች ላይ አላስፈላጊ የዋጋ ጭማሪ እንዳይከሰት ቁጥጥር እየተደረገ ነው አለ የከተማዋ ንግድ ቢሮ፡፡ በቢሮው የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ አሸናፊ ብርሃኑ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ በመዲናዋ ያለውን የመሰረታዊ…

የደመወዝ ማሻሻያው የመንግስት አገልግሎትን ውጤታማነት ያሳድጋል – ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደመወዝ ማሻሻያው ቀልጣፋ እና ተደራሽ የመንግስት አገልግሎት መስጠት ያስችላል አሉ የምጣኔ ሃብት ምሁራን፡፡ የምጣኔ ሃብት ባለሙያው ቆስጠንጢኖስ በርኸ (ዶ/ር) ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ÷ የደመወዝ ማሻሻያው የመንግስት…

ለብሔራዊ መግባባት የምሁራን አስተዋጽኦ …

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤምሲ) ምሁራን ለብሔራዊ መግባባት የበኩላቸውን አስዋጽኦ ማድረግ ይገባቸዋል አለ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን፡፡ ኮሚሽኑ "የምሁራን ሚና ለውጤታማ ሀገራዊ ምክክር በኢትዮጵያ" በሚል ርእሰ ጉዳይ በአማራ ክልል ከሚገኙ ሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች የተወከሉ…

የደስታ ዜና ከዩቶፒያ ቴክኖሎጂ ! ውድ ደንበኞቻችን እንኳን ደስ አላቹ !

ማስታወቂያ የደስታ ዜና ከዩቶፒያ ቴክኖሎጂ ! ውድ ደንበኞቻችን እንኳን ደስ አላቹ ! በቃላችን መስረት 3ኛ ዙር የመኪና ርክክብ በይፋ ተጀምራል ! በዘርፉ ፈር ቀዳጅ የሆነው ድርጅታችን ዩቶፒያ ቴክኖሎጂ ሃላ/የተ/የግ/ማ “የዮቶፕያ ግሪን ሞቢሊቲ ፕሮጀክት” (Utopia Green…

11 የፖለቲካ ፓርዎች አንድ ጥምር ሀገር አቀፍ ፓርቲ መሰረቱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምርጫ ቦርድ የተመዘገቡ 11 የተለያዩ የፖለቲካ ፓርዎች አንድ ጥምር ሀገር አቀፍ ፓርቲ መስርተዋል፡፡ ጥምር ፓርቲ የመሰረቱት አገው ለፍትሕና ዴሞክራሲ፣ አገው ብሔራዊ ሸንጎ፣ ትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ፣ የዶንጋ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ፣ ሞቻ…