ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ከሚገኙ ሙስሊሞች ጋር የኢፍጣር መርሐ ግብር አካሄዱ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ከሚገኙ ሙስሊሞች ጋር የኢፍጣር መርሐ ግብር አካሂደዋል።
ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ ዛሬ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ከሚገኙ ሙስሊም…