የሀገር ውስጥ ዜና የባሕር በር ጥያቄ የቅንጦት ሳይሆን ከራስ ታሪክ ጋር የመታረቅ ጉዳይ ነው abel neway Oct 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የባሕር በር ጥያቄ የቅንጦት ሳይሆን ከራስ ታሪክ ጋር የመታረቅ ጉዳይ ነው አለ የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት፡፡ የዓባይና ቀይ ባሕር ትስስር እና የአፋር ክልል ሚና በሚል መሪ ሃሳብ በሰመራ ከተማ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ የውጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ታዬ በራይላ ኦዲንጋ አስከሬን ሽኝት መርሐ ግብር ላይ ተገኙ abel neway Oct 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለኬንያ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ራይላ ኦዲንጋ አስከሬን የክብር ሽኝት መርሐ ግብር በናይሮቢ ብሔራዊ ስታዲየም ተካሂዷል። በሽኝት መርሐ ግብሩ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴን ጨምሮ የተለያዩ ሀገራት መሪዎች፣ የራይላ ኦዲንጋ ቤተሰቦች፣ ወዳጅ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም ባንክ የኢትዮጵያን የልማት ጉዞ ለመደገፍ ቁርጠኛ ነው – የዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት አጃይ ባንጋ abel neway Oct 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ ከዓለም ባንክና የዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) ዓመታዊ ስብሰባ ጎን ለጎን ከዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት አጃይ ባንጋ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ አቶ አሕመድ ሽዴን ጨምሮ የብሔራዊ ባንክ ገዢ ኢዮብ…
ቢዝነስ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ አቅርቦቱን አጠናክሮ ያስቀጥላል abel neway Oct 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ ፍሰት የቀጠለ በመሆኑ የውጭ ምንዛሪ አቅርቦት በአዲሱ በጀት ዓመትም ተጠናክሮ ይቀጥላል አለ። ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ ጨረታ በነገው ዕለት እንደሚያካሂድ አስታውቋል። ባንኩ ጨረታውን አስመልክቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሠንደቅ ዓላማና ሠራዊቱ ከቃል እስከ ሕይወት መስዋዕትነት የተገመደ ትስስር አላቸው – ጄ/ል ጌታቸው ጉዲና abel neway Oct 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሠንደቅ ዓላማ እና መከላከያ ሠራዊት ከቃል እስከ ሕይወት መስዋዕትነት የተገመደ ትስስር አላቸው አሉ ጄኔራል ጌታቸው ጉዲና። 18ኛው ብሄራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን "ሠንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብሥራት፣ ለብሔራዊ አንድነታችን፣…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልስ አብዲሳ ሸገር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩትን ሥራ አስጀመሩ abel neway Oct 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ሸገር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩትን በዛሬው ዕለት ሥራ አስጀምረዋል፡፡ በመርሐ ግብሩ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስን ጨምሮ የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባዔ ሰዓዳ አብዱረህማን፣ የሸገር ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ተሾመ…
ስፓርት በቺካጎ ማራቶን ሃዊ ፈይሳ አሸነፈች abel neway Oct 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ47ኛው የቺካጎ ማራቶን አትሌት ሀዊ ፈይሳ አሸንፋለች፡፡ አትሌት ሀዊ ፈይሳ ርቀቱን 2 ሰዓት 14 ደቂቃ ከ56 ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ነው ቀዳሚ የሆነችው፡፡ ሌላኛዋ ኢትዮጵያዊት አትሌት መገርቱ አለሙ ደግሞ 2ኛ ደረጃን ይዛ…
ጤና ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎችን ለመከላከል የተጀመሩ ተግባራት ተጠናክረው ይቀጥላሉ abel neway Oct 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎችን ለመከላከል የተጀመሩ ተግባራት ተጠናክረው ይቀጥላሉ አለ ጤና ሚኒስቴር። የዓለም የልብ ቀን "አንድም የልብ ምት አታምልጠን" በሚል መሪ ሃሳብ ዛሬ በአዲስ አበባ በተለያዩ ሁነቶች ተከብሯል። በእለቱም የኢትዮጵያ የልብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ ማህሙድ ጋር ተወያዩ abel neway Oct 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ ማህሙድ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ዛሬ ከሶማሊያ ፌደራል ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድ ጋር ተወያይተናል…
የሀገር ውስጥ ዜና በጨፋ ሮቢት ከተማ በትራፊክ አደጋ የ10 ሰዎች ሕይወት አለፈ abel neway Oct 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ጨፋ ሮቢት ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ10 ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ አደጋው 60 ሰዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ልዩ ስሙ ጃራ ድልድይ ከተባለ ቦታ ላይ ከከባድ ጭነት…