ስፓርት የዕድሜ ምርመራ ካደረጉ 76 አትሌቶች መካከል 22 ብቻ አለፉ Abiy Getahun Jun 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዕድሜ ምርመራ ካደረጉ 76 አትሌቶች መካከል በድምሩ በሁለቱም ፆታ 22 አትሌቶች ብቻ ምርመራውን አልፈዋል አለ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን፡፡ በናይጄሪያ በሚካሄደው የወጣቶች ሻምፒዮና ላይ ኢትዮጵያን ወክለው የሚሳተፉ አትሌቶች የዕድሜ ምርመራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሰኔ 24 ጀምሮ በተለያዩ ከተሞች በሚገኙ ባንኮች የፋይዳ መታወቂያ እንደ ቅድመ ሁኔታ ይተገበራል Abiy Getahun Jun 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሰኔ 24 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በ25 የክልል ከተሞች በሚገኙ ባንኮች አዲስ የባንክ አካውንት ለመክፈት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ይዞ መቅረብ እንደ ቅድመ ሁኔታ ተግባራዊ ይደረጋል አለ የኢትዮጵያ ብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም፡፡ የብሔራዊ መታወቂያ…
ቴክ ”ለችግር ፈች የምርምርና ኢኖቬሽን ሥራዎች አስፈላጊው ድጋፍ እየተደረገ ነው” በለጠ ሞላ (ዶ/ር) Abiy Getahun Jun 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ችግር ፈች የምርምርና ኢኖቬሽን ሥራዎችን ለማጠናከር የዘርፉን ምህዳር ማስፋት ይገባል አሉ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር)። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ያዘጋጀው ሀገራዊ የምርምርና ኢኖቬሽ ወርክ ሾፕና ሲምፖዚዬም በሕዝብ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ጆርጅ ኤሎምቢ የአፍሪኤግዚም ባንክ ፕሬዚዳንት ሆኑ Abiy Getahun Jun 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የካሜሩን ዜግነት ያላቸው ጆርጅ ኤሎምቢ የአፍሪካ ኤክስፖርት ኢምፖርት (አፍሪኤግዚም) ባንክ ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ። ተመራጩ ፕሬዚዳንት የባንኩን የዳይሬክተሮች ቦርድ በሊቀመንበርነት ይመራሉ። ኢሎምቢ የተመረጡት ባንኩን ላለፉት 10…
የሀገር ውስጥ ዜና የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ሁሉም በባለቤትነት የሚሳተፍበት ነው – አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ Abiy Getahun Jun 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ሁሉም ዜጋ ሀገር ለመለወጥ በባለቤትነት የሚሳተፍበት የትውልድ አሻራ ነው አሉ፡፡ በዛሬው ዕለት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፣ የናይጄሪያ ምክትል ፕሬዝዳንት…
የሀገር ውስጥ ዜና የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ፈተና ዝግጅት ተጠናቅቋል Abiy Getahun Jun 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ዝግጅት ተጠናቅቋል አለ፡፡ ከፋና ዲጂታል ጋር ቆይታ ያደረጉት የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) እንደገለፁት፤…
የሀገር ውስጥ ዜና አንድነታችንን አጠናክረን ማህበረሰቡን በባህል እና በልማት ተደራሽ ማድረግ ይገባል – እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) Abiy Getahun Jun 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) የጉራጌ ህዝብ ውስጣዊ አንድነቱን በማጠናከር ከሌሎች ወንድም እና እህት ህዝቦች ጋር ያለውን ትስስር ማጠናከር ይገባዋል አሉ፡፡ የጉራጌና ምስራቅ ጉራጌ ዞኖች በጋራ ያዘጋጁት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በጉለሌ የወንዝ ዳርቻ ፕሮጄክት ችግኝ ተከሉ Abiy Getahun Jun 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጉለሌ የወንዝ ዳርቻ ፕሮጄክት የችግኝ መትከል መርሃ ግብር አካሄዱ። "በመትከል ማንሰራራት" በሚል ሀሳብ የሚካሄደው የዘንድሮ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር አካል በሆነው በዚህ የችግኝ ተከላ ሥነ ሥርዓት…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ወደ መፈተኛ ማዕከላት እየገቡ ነው Abiy Getahun Jun 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች ወደ መፈተኛ ማዕከላት መግባት ጀምረዋል፡፡ ተማሪዎቹ ከሰኔ 23 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ የሚሰጠውን ፈተና ለመውሰድ ወደ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ፣ ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ዲላ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምርጥ ዘር እጥረት እንዳይኖር … Abiy Getahun Jun 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት በቀጣዮቹ የ2018 እና 2019 ምርት ዘመን የምርጥ ዘር ፍላጎትን ለማሟላት ከወዲሁ እየሰራሁ ነው አለ፡፡ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር አብዮት መብራቴ (ዶ/ር) እንደገለፁት፤ ኢንስቲትዩቱ…