Fana: At a Speed of Life!

በጋምቤላ ክልል 332 ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ወስደው ስራ ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጋምቤላ ክልል 2 ቢሊየን ብር ካፒታል ያስመዘገቡ 332 ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ወስደው ስራ ጀምረዋል። የክልሉ ኢንቨስትመንት ኮሚሽነር ሎው ኦቦኬ (ዶ/ር) በጋምቤላ ክልል በተያዘው በጀት ዓመት ከ500 በላይ ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት…

ሀገርና ህዝብ የሚመካበት ዘመናዊ የሀገር መከላከያ ሠራዊት ተገንብቷል – አይሻ መሐመድ (ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዘመናዊ ቴክኖሎጂ የታጠቀ ሀገርና ህዝብ የሚመካበት ጠንካራ የመከላከያ ሠራዊት መገንባቱን የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሐመድ (ኢ/ር) ገለጹ። ሚኒስትሯ በመከላከያ ሠራዊት የተከናወኑ ተግባራትን፣ የተገኙ ስኬቶችንና ቀጣይ ተልዕኮዎችን በተመለከተ…

የተቋማትና ማህበራት ተወካዮች የየቡድን አጀንዳዎችን ለጠቅላላ ተሳታፊዎች አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴራል ተቋማትና ማህበራት የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ ተሳታፊዎች የየቡድን አጀንዳዎችን በሰብሳቢዎች አማካይነት ለጠቅላላ ተሳታፊዎች አቅርበዋል። የቀረቡት ዝርዝር አጀንዳዎች ከሰባት ቡድኖች በሚመረጡ ወኪሎቻቸው አማካይነት እጅግ…

ሀዋሳ ከተማ መቻልን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ32ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ሀዋሳ ከተማ መቻልን 3 ለ 1 አሸንፏል። የሀዋሳ ከተማን ማሸነፊያ ግቦች አሊ ሱሌማን፣ ተባረክ ሄፋሞ እና አቤኔዘር ዮሐንስ አስቆጥረዋል። መቻልን ከመሸነፍ ያልታደገውን ብቸኛ ግብ ምንይሉ…

ከ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጣቸው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀረሪ ክልል ከ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ 67 ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጥቷቸዋል። የክልሉ ኢንተርፕራይዞችና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ቢሮ ኃላፊ ኢስማኤል ዩሱፍ በክልሉ በዘንድሮው የበጀት ዓመት ለባለሃብቶች…

የዛሬን ችግር በውይይት መፍታት የሁላችንም ድርሻ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴራል ተቋማትና ማኅበራት አጀንዳ ማሰባሰብ መድረክ ተሳታፊዎች በጋራ የሐሳብ ተዋጽኦ የጸናች ሀገርን ለትውልድ ለማስረከብ የዛሬን ችግር በውይይት መፍታት የሁላችንም ድርሻ ነው አሉ። ለዚህም የሚፈለገውን ድርሻ ለመወጣት በንቃት እየተሳተፍን ነው…

በሀገራዊ ምክክሩ የ2ኛው ቀን የፌዴራል ተቋማትና ማኅበራት አጀንዳ ማሰባሰብ መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገራዊ ምክክሩ የፌዴራል ተቋማትና ማኅበራት አጀንዳ ማሰባሰብ መድረክ ዛሬም ቀጥሎ እየተካሄደ ይገኛል። በሰባት ቡድኖች ተካፋፍለው ትናንት በአጀንዳ ሐሳቦቻቸው ላይ ሲመክሩ የነበሩት ተወያዮቹ÷ ዛሬ በቡድኑ አባሎቻቸው የተሰበሰቡ አጀንዳዎችን…

በኦሮሚያ ክልል መዋዕለ ንዋያቸውን ለሚያፈሱ ባለሃብቶች አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ዘርፎች መዋዕለ ንዋያቸውን ለሚያፈሱ ባለሃብቶች አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ። በኦሮሚያ ክልል የሚገኙ የኢቨስትመንት አማራጮችን ለባለሃብቾች ለማስተዋወቅ ያለመ የክልሉ…

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል 32 ሺህ ኩንታል ምርጥ ዘር ለማቅረብ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል 32 ሺህ ኩንታል የተለያዩ ሰብሎች ምርጥ ዘር ለመኸር እርሻ ለማቅረብ እየተሰራ ነው። የክልሉ ግብርና ቢሮ ምክትልና የግብዓት ዘርፍ ኃላፊ አቶ አስራት አሰፋ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ ለመኸር እርሻ ለማቅረብ…

ከ55 ተቋማት ጋር የፋይዳ መታወቂያን የማስተሳሰር ሥራ ተሰርቷል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፋይዳ መታወቂያን ከአገልግሎት ሰጪ ተቋማት ጋር ለማስተሳሰር በተደረገው ጥረት እስካሁን ከ55 ተቋማት ጋር የፋይዳ መታወቂያን የማስተሳሰር ሥራ ተሰርቷል። የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ጽሕፈት ቤት የስትራቴጂክ ግንኙነት ኃላፊ አቤኔዘር ፈለቀ…