ደረጃቸውን የጠበቁ የትምህርት ተቋማት ተደራሽነትን በማረጋገጥ የትምህርት ጥራት የማሻሻል ስራ ይጠናከራል
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ደረጃቸውን የጠበቁ የትምህርት ተቋማት ተደራሽነትን በማረጋገጥ የትምህርት ጥራትን ለማሻሻል የተጀመረው ጥረት ተጠናክሮ ይቀጥላል አሉ።
በትምህርት ሚኒስቴር በጋምቤላ ከተማ ለሚገነቡ ሁለት ሞዴል የሁለተኛ…