የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በአንድ ጀንበር 60 ሚሊየን ችግኞች ይተከላሉ Hailemaryam Tegegn Jul 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በመጪው ሐሙስ በአንድ ጀንበር ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያላቸውን 60 ሚሊየን ችግኞች ለመትከል ዝግጅት ተደርጓል አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ፡፡ የቢሮው ምክትል ኃላፊ አንደኛ ሽናሌ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደገለጹት፥ በዕለቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የምግብ ስርዓት ሽግግርን ማዕከል ያደረጉ ተግባራት አከናውናለች – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Hailemaryam Tegegn Jul 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ ግልፅ ስትራቴጂና ፖሊሲዎችን በመቅረጽ የምግብ ስርዓት ሽግግርን ማዕከል ያደረጉ ተግባራት አከናውናለች አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሁለተኛው የተባበሩት መንግሥታት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ አዲስ አበባ ገቡ Hailemaryam Tegegn Jul 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ በ2ኛው የተባበሩት መንግሥታት የምግብ ሥርዓት ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ዛሬ አመሻሹን ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አቀባበል…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በቡናው ዘርፍ መሰረታዊ ለውጥ አስመዝግባለች – ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) Hailemaryam Tegegn Jul 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በቡናው ዘርፍ መሰረታዊ ለውጥ አስመዝግባለች አሉ የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)፡፡ በኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣንና ሌሎች አጋር አካላት ትብብር የተዘጋጀውና በአፍሪካ የቡና እድገትና ለውጥ ላይ ያተኮረው የውይይት መድረክ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጂኦርጂያ ሜሎኒ አዲስ አበባ ገቡ Hailemaryam Tegegn Jul 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጂኦርጂያ ሜሎኒ በ2ኛው የተባበሩት መንግሥታት የምግብ ሥርዓት ጉባኤ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሯ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤንዚል፣ የነጭ ናፍጣ እና የኬሮሲን ዋጋ በነበረበት ይቀጥላል Hailemaryam Tegegn Jul 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የነሐሴ ወር የቤንዚል፣ የነጭ ናፍጣ፣ የኬሮሲን እና የአውሮፕላን ነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነበረበት ይቀጥላል አለ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር፡፡ ሚኒስቴሩ ከዛሬ ምሽት 12 ሰዓት ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረግ የነሐሴ ወር…
ስፓርት አርሰናል ዬከሬሽን ከደጋፊዎቹ ጋር ባስተዋወቀበት ጨዋታ ኒውካስልን አሸነፈ Hailemaryam Tegegn Jul 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አርሰናል አዲሱ ፈራሚውን ቪክተር ዮኬሬሽ ከደጋፊዎቹ ጋር ባስተዋወቀበት ጨዋታ ኒውካስል ዩናይትድን 3 ለ 2 አሸንፏል፡፡ ሁለቱ ክለቦች ባደረጉት የአቋም መፈተሸ ጨዋታ የአርሰናልን የማሸነፊያ ግቦች ሜሪኖ እና ኦዴጋርድ እንዲሁም መርፊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ የተገኘውን ሰላም በማጽናት የልማት ተግባራትን አጠናክሮ ለማስቀጠል በትኩረት ይሰራል- አቶ አረጋ ከበደ Hailemaryam Tegegn Jul 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የተገኘውን ሰላም በማጽናት የልማትና የመልካም አስተዳደር ተግባራትን አጠናክሮ ለማስቀጠል በትኩረት ይሰራል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸምን አስመልክቶ ከክልሉ ምክር ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ የወጣቶችን ተጠቃሚነት ማዕከል አድርጋ እየሰራች ነው Hailemaryam Tegegn Jul 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ የወጣቶችን ተጠቃሚነት ማዕከል አድርጋ እየሰራች ነው አሉ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር)። 2ኛው የተባበሩት መንግሥታት ሥርዓተ ምግብ ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። "ወጣቶች እንደ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼህ መሃሙድ ጋር ተወያዩ Hailemaryam Tegegn Jul 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼህ መሃሙድ ጋር ተወያዩ፡፡ ኢትዮጵያ በክብር በምታስተናግደው የ2ኛው የተባበሩት መንግሥታት የምግብ ሥርዓቶች ጉባኤ እንኳን በደህና መጡ ሲሉም ለፕሬዚዳንቱ መልዕክት…