Fana: At a Speed of Life!

አየር መንገዱ ወደ ሃይድራባድ የመጀመሪያውን የመንገደኞች በረራ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአዲስ አበባ ወደ ሕንዷ ሃይድራባድ የመጀመሪያውን የመንገደኞች በረራ አስጀምሯል። አየር መንገዱ ከአዲስ አበባ ወደ ሃይድራባድ በሳምንት ሶስት ጊዜ የሚያደርገውን የመንገደኞች በረራ በትናንትናው ዕለት ነው በይፋ…

ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በሁለት ጉዳዮች ላይ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በወንጀል የተገኘን ንብረት ሕጋዊ ማስመሰልና ሽብርተኝነትን በገንዘብ መርዳት ወንጀልን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የቀረበውን የማሻሻያ አዋጅ አፅድቋል፡፡ የማሻሻያ አዋጁ በሦስት ተቃውሞ እና በአንድ ድምጸ ተዓቅቦ በአብላጫ…

የብሔራዊ ቤተመንግስት ሙዚየም ለህዝብ ክፍት ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እድሳት ተደርጎለት ላለፉት 4 ወራት በሙከራ ስራ ላይ የቆየው የብሔራዊ ቤተመንግስት ሙዚየም ከዛሬ ጀምሮ ለህዝብ ክፍት ተደርጓል፡፡ ቤተመንግስቱ ጥንታዊ ተሽከርካሪዎችና መካነ እንስሳትን ጨምሮ በውስጡ በርካታ ታሪካዊ ቅርሶችን የያዘ ሲሆን፥…

የኢትዮ ጅቡቲ ባቡር አ.ማ የቡና የወጪ ንግድን ለማቀላጠፍ የሚያግዙ ተጨማሪ ኮንቴነሮች አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በመጪዎቹ ወራት የቡና እና የጥራጥሬ ምርቶችን የውጭ ንግድ ለማቀላጠፍ የሚያግዙ 104 ባለ 20 ጫማ ኮንቴነሮችን አቅርቤያለሁ አለ የኢትዮ ጅቡቲ ባቡር አክሲዮን ማህበር፡፡ አክሲዮን ማህበሩ ከሜዲትራኒያን የባህር ትራንስፖርት ኩባንያ ጋር በመተባበር…

በህንድ በተከሰከሰው አውሮፕላን ለምርመራ ወሳኝ የሆነው የድምጽ መቅጃ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፈው ሳምንት በህንድ የመከስከስ አደጋ ያጋጠመው አውሮፕላን ለምርመራ ወሳኝ የሆነው የድምጽ መቅጃ መገኘቱን የአደጋውን መንስኤ በማጣራት ላይ የሚገኘው የምርመራ ቡድን አስታውቋል፡፡ ከህንዷ አህመዳባድ ከተማ ተነስቶ ወደ ለንደን በመብረር ላይ የነበረ…

አረንጓዴ አሻራ ኢትዮጵያ ለተግባራዊ የአየር ንብረት መፍትሄዎች ቁርጠኛ መሆኗን ማሳያ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ኢትዮጵያ ለተግባራዊ የአየር ንብረት መፍትሄዎች ያላትን ጥልቅ ቁርጠኝነትን የሚያሳይ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ህብረት ጋር በመተባበር 2ኛውን የአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ…

ጀግናው አትሌት ቀነኒሳ በቀለ …

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በርካታ ጀግና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በዓለም ላይ በሚያደርጓቸው ውድድሮችና በሚያመጧቸው ውጤቶች የሀገራቸውን ህዝብ በደስታ ዕንባ አራጭተዋል፤ ስሜትን ከፍ ዝቅ የሚያደርጉ በርካታ አኩሪ ገድሎችንም ሰርተዋል፤ እየሰሩም ይገኛሉ። ነገር ግን እርሱ…

315 የተሳካ የዐይን ብሌን ንቅለ ተከላ 

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ደምና ሕብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት 315 የተሳካ የዐይን ብሌን ንቅለ ተከላ ህክምና ተሰጥቷል አለ። በማህበረሰቡ ዘንድ እየዳበረ የመጣውን የደም እና የዐይን ብሌን ልገሳ ተግባርን ይበልጥ ለማጠናከር ያለመ ሀገራዊ ንቅናቄ ''የህይወትና…

ኢትዮጵያ ስደተኞችን ተቀብላ በማስተናገድ እያከናወነች ያለው ተግባር የሚደነቅ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ስደተኞችን ተቀብላ በማስተናገድ እያከናወነች ያለው ተግባር እና ጥረት የሚደነቅ ነው አሉ የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር ፊሊፖ ግራንዲ። ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከፍተኛ ኮሚሽነር ፊሊፖ ግራንዲን በብሔራዊ ቤተመንግስት…

የሲዳማ ክልል 12 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሲዳማ ክልል በበጀት አመቱ 12 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር መሰብሰብ ተችሏል አለ የክልሉ ገቢዎች ባለስልጣን፡፡ በክልሉ ታማኝ ግብር ከፋይ ብርቱ የልማት አርበኛ ነው በሚል መሪ ሀሳብ ግንባር ቀደም ለሆኑ ግብር ከፋዮች የዕውቅናና የምስጋና መርሀ ግብር…