Fana: At a Speed of Life!

የብዝሃ ዘርፍ ኢኮኖሚው ለቱሪዝም ዘርፉ ትልቅ አስተዋጽኦ አበርክቷል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እየተከተለችው ያለው የብዝሃ ዘርፍ ኢኮኖሚ አቅጣጫ በቱሪዝም ዘርፉ ለሰው ሀብት ልማትና መዳረሻዎችን በማስፋት ትልቅ አስተዋጽኦ አበርክቷል አሉ የስራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል፡፡ የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት በመጀመሪያ ዲግሪና…

የኢትዮጵያን የከፍታ ዘመን እውን ለማድረግ ከወጣቱ የላቀ አስተዋጽኦ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በየአካባቢው ያሉ ፀጋዎችን አልምቶ የኢትዮጵያን የከፍታ ዘመን እውን ለማድረግ በሚሰራው ሥራ ከወጣቱ የላቀ አስተዋጽኦ ይጠበቃል አሉ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዓለሚቱ ኡሞድ። ርዕሰ መስተዳድሯ ከወሰን ተሻጋሪ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ተሳታፊ…

የኦሮሚያ ክልል የ2018 በጀት 400 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ሆኖ ፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጨፌ ኦሮሚያ 400 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ሆኖ የቀረበለትን የክልሉን የ2018 በጀት አጽድቋል፡፡ ጨፌ ኦሮሚያ በ6ኛ የስራ ዘመን 4ኛ ዓመት 9ኛ መደበኛ ጉባዔ ሁለተኛ ቀን ውሎው የክልሉን የ2018 በጀት እና የ2017 ተጨማሪ በጀት…

ከ121 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነባው የዋካ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለአገልግሎት ክፍት ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ዳውሮ ዞን በ121 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የዋካ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል። በሆስፒታሉ ምረቃ ላይ የተገኙት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)…

ጥራት ያለው የዳኝነት አገልግሎትን የሚሰጥ የፍትሕ ሥርዓት ለመገንባት እየተሰራ ነው – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ የሕግ የበላይትን የማረጋገጥ እና ጥራት ያለው የዳኝነት አገልግሎትን የሚሰጥ የፍትሕ ሥርዓት ለመገንባት እየተሰራ ነው አሉ። የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሕንጻ እና የዲጂታላይዜሽን ምረቃ…

የብልፅግና ፓርቲ መመስረት ለሀረሪ ክልል ዕድገት ትልቅ አስተዋፅኦ አበርክቷል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልፅግና ፓርቲ መመስረት ሀረሪ ክልልን ከኋልዮሽ ጉዞ በመግታት ዕድገት እንዲመዘገብ አስችሏል አሉ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ፡፡ አቶ አደም ፋራህ በሀረሪ ክልል በዘጠኙም ወረዳዎች የተገነቡ የፓርቲ ጽ/ቤቶችን መርቀው…

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት 3ኛ አመት 3ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴና የጠቅላላ ጉባኤ አባላት በተገኙበት በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሼኽ ሀጂ…

በክልሉ የተመዘገቡ ስኬቶችን ህዝብን ተጠቃሚ ባደረገ መልኩ ለማጠናከር ይሰራል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በተጠናቀቀው በጀት ዓመት የተመዘገቡ ስኬቶችን ህዝብን ተጠቃሚ ባደረገ መልኩ ይበልጥ ለማጠናከር ይሰራል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ፡፡ በክልሉ ላለፉት ሶስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የፓርቲና የመንግስት…

የከተማ አስተዳደሩ ለገቢዎች ቢሮ ሰራተኞች እውቅና ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለከተማዋ ገቢዎች ቢሮ ሰራተኞች የእውቅና እና ምስጋና መርሐ ግብር አከናውኗል፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ እንዳሉት፥ በከተማ አስተዳደሩ በተጠናቀቀው የ2017 በጀት አመት 233 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰብ…

ለ22 ዓመታት ደም የለገሰው የበጎ ፍቃደኞች አምባሳደር

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጅማ ከተማ ነዋሪው አቶ ቃዲ አደም ከ1995 ዓ.ም ጀምሮ ላለፉት 22 አመታት ያለማቋረጥ በአመት ለአራት ጊዜ ደም በመለገስ በርካቶች በደም እጦት ምክንያት ለህልፈት እንዳይዳረጉ ምክንያት ሆኗል፡፡ ከስጦታዎች የላቀውን የደም ልገሳ በጎ ተግባር…