የጋራ ቤታችንን መሰረቱ ሳይናጋ ለማኖር የጋራ ማንነት ሊኖረን ይገባል – አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር የጋራ ቤታችንን መሰረቱ ሳይናጋ ለማኖር የጋራ ማንነት ሊኖረን ይገባል አሉ።
20ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል "ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለሕብረ ብሔራዊ አንድነት''…