Fana: At a Speed of Life!

አርሰናል የጋብሬል ማግሀሌስን ውል አራዘመ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አርሰናል የተከላካይ ስፍራ ተጫዋቹን ጋብሬል ማግሀሌስን ውል እስከ ፈረንጆቹ 2029 ማራዘሙን ይፋ አድርጓል፡፡ ብራዚላዊው የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች ጋብሬል ማግሀሌስ ከአምስት ዓመት በፊት ከሊል ወደ አርሰናል መቀላቀሉ ይታወሳል፡፡ ማግሀሌስ…

የስሎቬኒያ ፕሬዚዳንት በኢትዮጵያ የነበራቸውን ጉብኝት አጠናቀቁ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የስሎቬኒያ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ናታሻ ፒሪክ ሙሳር በኢትዮጵያ የነበራቸውን ይፋዊ የሥራ ጉብኝት አጠናቅቀው ወደሀገራቸው ተመለሱ፡፡ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላ ማረፊያ ተገኝተው ሽኝት አድርገውላቸዋል።…

የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በጎንደር እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በጎንደር ከተማ በተለያዩ ሀይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። በዓሉ ሶላት እና ተክቢራን ጨምሮ በተለያዩ ኃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓት ሲከበር የእስልምና እምነት ተከታዮች፣…

ዒድ አል አድሃን በመደጋገፍ ማክበር ይገባል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 1 ሺህ 446ኛው ዓመተ ሂጅራ ዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በጋምቤላ ከተማና አካባቢዋ በሕዝበ ሙስሊሙ ዘንድ እየተከበረ ነው። የጋምቤላ ክልል እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሁሴን ካዩራ እንዳሉት፤ በዓሉን ስናከብር አቅመ ደካሞችን…

በአፋር ክልል የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ የሚወስዱ ተማሪዎች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል ከ44 ትምህርት ቤቶች የተውጣጡ 4 ሺህ 893 ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ይወስዳሉ፡፡ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ ሁመድ አብደላ ለፋና ዲጂታል እንደገለጹት፤ በአጠቃላይ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ከሚወስዱት መካከል…

ሕዝበ ሙስሊሙ ለሀገር ሰላም እና አንድነት መትጋት ይጠበቅበታል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 1 ሺህ 446ኛው ዓመተ ሂጅራ ዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሐዋሳ እየተከበረ ነው፡፡ ሕዝበ ሙስሊሙ በሚሊኒየም ዐደባባይ በመሰባሰብ የሶላት ሥነ-ሥርዓት አከናውኗል፡፡ የሲዳማ ክልል የእስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሼህ አብዱል…

በሶማሌ ክልል የዒድ አል አድሃ በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 1 ሺህ 446ኛው ዓመተ ሂጅራ የዒድ አል አድሃ በዓል በሶማሌ ክልል የእስልምና እምነት ትዕዛዛትን በማከናወን እየተከበረ ነው፡፡ የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ መሐመድን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት አመራሮች፣ የእልምና እምነት አባቶች እና…

የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በጅማ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጅማ ከተማ 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች በድምቀት እየተከበረ ነው። በከተማዋ የሚገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮች ከማለዳው ጀምሮ የዒድ ሶላት በሚከናወንባቸው ስፍራዎች በመሰባሰብ ላይ…

1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሐረሪ ክልል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሐረሪ ክልል በተለያዩ ሀይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። በክልሉ በገጠርና ከተማ ወረዳዎች የሚገኙ የእምነቱ ተከታዮች ከማለዳው ጀምሮ ሐረር ከተማ ወደሚገኘው…

በደቡብ ወሎ ዞን የተለያዩ ከተሞች የዒድ አል አድሃ በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ወሎ ዞን የተለያዩ ከተሞች የ1 ሺህ 446ኛው ዓመተ ሂጅራ የዒድ አል አድሃ በዓል እየተከበረ ነው፡፡ በደሴ ከተማ የሚገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሆጤ ስታዲየም በጋራ የሶላት ሥነ-ሥርዓት አከናውነዋል፡፡ እንዲሁም በኮምቦልቻ…