Fana: At a Speed of Life!

ተተኪ አመራር ለማፍራት ወጣቶች ላይ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ባደረጉት ቃለ ምልልስ ተተኪ አመራር ለማፍራት ወጣቶችላይ እየተሠራ ያለውን ሥራ አብራርተዋል፡፡ በማብራሪያቸውም እስከ አሁን እያመጣናቸው ያሉ ውጤቶች በበቂ ሁኔታ ተኪ አመራሮች ማፍራት ካልቻልን፤ የአመራር…

23 ሚሊየን ሰው ከተረጂነት ነጻ መውጣቱ የኢትዮጵያ ማንሠራራት ማሳያ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ባደረጉት ባለ አራት ክፍል ቃለ ምልልስ በክፍል ሦስት፤ ኢትዮጵያ ተረጂነትን የምትጸየፍ እና ይህን ለመቅረፍ እያከናወነቻቸው ያሉ ዐበይት ሥራዎችን አብራርተዋል፡፡ በማብራሪያቸውም፤ ተረጂነት በተለይ…

ኢትዮጵያ ገዝፋና ጸንታ ለልጆቻችን ማሸጋገር እንድንችል አብሮነትን ታሳቢ ያደረገ ትርክት መከተል ያስፈልጋል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ ገዝፋ አና ጸንታ ለልጆቻችን ማሸጋገር እንድንችል ብሔራዊ ጥቅምን መሰረት ያደረገ እና የጋራ አብሮነትን ታሳቢ ያደረገ የትርክት ስርዓት መከተል ያስፈልጋል አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባደረጉት ቃለ…

በኢትዮጵያ ሰፊ የሆነውን የቆላ መሬት አበክረን መጠቀም አለብን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተጀመረውን እና አበረታች ውጤት እያሳየ ያለውን የቆላማ አካባቢ ልማት በይበልጥ በማጠናከር አበክረን መሥራት አለብን አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባደረጉት ባለ አራት ክፍል ቃለ ምልልስ በክፍል ሦስት ከቆላ…

ቶተንሀም ሆትስፐር አንጂ ፖስቴኮግሉን አሰናበተ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰሜን ለንደኑ ክለብ ቶተንሀም ሆትስፐር የክለቡን አሰልጣኝ አንጂ ፖስቴኮግሉን አሰናብቷል፡፡ አሰልጣኙ በስፐርስ በነበራቸው የሁለት ዓመት ቆይታ የዩሮፓን ሊግ ዋንጫን አሳክተዋል፡፡ በፖስቴኮግሉ የተመራው ቶተንሀም በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት…

ራፊንሀ -የስፔን ላሊጋ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብራዚላዊው የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና የፊት መስመር ተጫዋች ራፊንሀ የ2024/25 የውድድር ዓመት የስፔን ላሊጋ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል፡፡ ራፊንሀ በውድድር ዘመኑ ለባርሴሎና 36 የላሊጋ ጨዋታዎችን በማድረግ 18 ግቦችን አስቆጥሯል፡፡…

የጥላቻ ንግግርና ሀሰተኛ መረጃን ለመከላከል የህብረተሰቡ ሚና ..

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጥላቻ ንግግር፣ ሀሰተኛ መረጃዎችና ነጠላ ትርክት የህብረ ብሔራዊ አንድነት ፈተናዎች ናቸው፡፡ ለፋና ዲጂታል ሙያዊ ሀሳባቸውን ያጋሩ የጋዜጠኝነትና ኮሙኒኬሽን ምሁራን እነዚህን ፈተናዎች ለማለፍ የህብረተሰቡን የሚዲያ ግንዛቤ ማሳደግ ወሳኝ ነው…

5ኛው የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ ሰኔ 7 ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 5ኛው የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር የፊታችን ሰኔ 7 ቀን 2017 ዓ.ም ይጀመራል፡፡ በውድድሩ የምዕራፍ 17፣ 18 እና 19 አሸናፊዎች እንዲሁም ምርጥ አራት ተሰናባቾች ዳግም ተመልሰው በአጠቃላይ 16 ተወዳዳሪዎች ይሳተፋሉ፡፡…

አባጅፋር ያሠሩት የሁጃጆች ማረፊያ …

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሀጂ ጉዞ ጋር በተገናኘ ኢትዮጵያዊው አባጅፋር ስማቸው ይነሳል። በመካ እና መዲና ለሁጃጆች ማረፊያ ይሆን ዘንድ መጠለያ እንዳሠሩ ይታወቃል። በኢትዮ-አረብ የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት ላይ በርካታ ጥናቶችን ያደረጉት የታሪክ ተመራማሪው አደም ካሚል…

መንግሥት በዓላት የአብሮነት ማሳያ እንዲሆኑ ጥበቃ ያደርጋል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥት በዓላት የብዝኃነት እና የአብሮነት ማሳያ እንዲሆኑ አስፈላጊውን እንክብካቤ እና ጥበቃ ያደርጋል አለ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፡፡ አገልግሎቱ ለእስልምና ሐይማኖት ተከታዮች ለዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል የእንኳን አደረሳችሁ…