ስፓርት ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታውን ያደርጋል ዮሐንስ ደርበው Mar 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዛሬ የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ሁለተኛ ዙር የመጀመሪያ ጨዋታውን ከካሜሩን ብሔራዊ ቡድን ጋር ያከናውናል። የሁለቱ ብሔራዊ ቡድኖች ጨዋታ ፤ በኦሌምቤ ስታዲየም ምሽት 3 ሠዓት ላይ ይደረጋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕገ-መንግሥታዊ ሥርዓቱን በኃይል ማፍረስ እንደማይቻል ማረጋገጥ ተችሏል- አቶ አረጋ ከበደ ዮሐንስ ደርበው Mar 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል በተወሰደው ሕግ የማስከበር ርምጃ ሕገ-መንግሥታዊ ሥርዓቱን በኃይል ማፍረስ እንደማይቻል ማረጋገጥ ተችሏል ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ ገለፁ፡፡ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአማራ ክልል ተመራጮች ከክልሉ ምክር ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ሴቶች ለሀገራቸው ነፃነት የላቀ አስተዋጽዖ አበርክተዋል- ፕሬዚዳንት ታዬ ዮሐንስ ደርበው Mar 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሴቶች ለሀገራቸው ነፃነት እና የኢኮኖሚ ዕድገት የላቀ አስተዋጽዖ ማበርከታቸውን ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንቱ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው፤ ለዓለም አቀፉ የሴቶች ቀን የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መግለጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና በ6 ዓለም አቀፍ መዳረሻዎች ሙሉ በሙሉ በሴቶች ብቻ በረራ ተደረገ ዮሐንስ ደርበው Mar 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ትናንት ከምሽቱ 5 ሠዓት ጀምሮ በሥድስት ዓለም አቀፍ መዳረሻዎች ሙሉ በሙሉ በሴቶች ብቻ በረራ ማድረጉ ተገለጸ፡፡ ይህን ተከትሎም የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን የኤርናቪጌሽን አገልግሎት ዘርፍ እነዚህን ሥድስት…
የሀገር ውስጥ ዜና አካዳሚው ዕጩ መኮንኖችን እያስመረቀ ነው ዮሐንስ ደርበው Mar 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ የ70ኛ ዙር ቃኘው ኮርስ ዕጩ መኮንኖችን እያስመረቀ ነው፡፡ በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላን ጨምሮ ጄኔራል መኮንኖች፣ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ የተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን እየተከበረ ነው ዮሐንስ ደርበው Mar 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በኢትዮጵያ በተለያዩ ከተሞች እየተከበረ መሆኑን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ዕለቱ የሚከበረው “ፈጣንና ቀጣይነት ያለው ሁሉን አቀፍ ለውጥ በሴቶች ተሳትፎ ይረጋገጣል” በሚል መሪ ሐሳብ መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከተለያዩ የስፖርት ማኅበራት የተውጣጡ የስፖርት ቤተሰቦች አዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከልን ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Mar 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከተለያዩ የስፖርት ማኅበራት የተውጣጡ የአዲስ አበባ የስፖርት ቤተሰቦች አዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከልን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ ላይም፤ አሰጣልኞች፣ የእግር ኳስ ተጫዋቾች፣ የእግር ኳስ ደጋፊዎች እንዲሁም የተለያዩ ስፖርት ማኅበራት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ10 ሺህ ኪሎ ሜትር በላይ የሚሸፍኑ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች እየተከናወኑ ነው ዮሐንስ ደርበው Mar 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት 10 ሺህ 633 ኪሎ ሜትር የሚሸፍኑ 167 የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች እየተከናወኑ መሆኑን የኢትዮጵያ መንገዶች አሥተዳደር አስታወቀ፡፡ የግንባታ ወጪያቸው ወይም የኮንትራት መጠኑም 312 ነጥብ 27 ቢሊየን ብር መሆኑን…
Uncategorized ለአፍሪካ ተገቢውን ቦታ ያልሰጠ ዓለም ውጤት አያመጣም- ቻይና ዮሐንስ ደርበው Mar 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቻይና አፍሪካ በዓለም የኃይል አሰላለፍ ተገቢው ቦታ እንዲኖራት ድጋፏን አጠናክራ እንደምትቀጥል አረጋገጠች፡፡ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ በሰጡት መግለጫ፤ አዳጊ ሀገራት በዓለም አቀፍ ተቋማት ተገቢው ውክልና እንዲኖራቸው የተጀመሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሆሚቾ ኦሙኔሽን ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ – ያለ መታከት በመሥራት የተገኘ የጋራ ውጤት! ዮሐንስ ደርበው Mar 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሆሚቾ ኦሙኔሽን ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ያለ መታከት በመሥራት የተገኘ የጋራ ውጤት መሆኑን የተቋሙ ሥራ አሥኪያጂ ኮሎኔል ስለሽ ነገራ ገለጹ። የሆሚቾ ኦሙኔሽን ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ አመራሮች እና ባለሙያዎች ከውጭ ተሞክሮዎችን በማምጣት እና…