Fana: At a Speed of Life!

ከ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ዶላር በላይ የኢንቨስትመንት ስምምነቶች ተፈረሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ኢንቨስት ያድርጉ 2025 ፎረም ላይ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ዶላር በላይ የኢንቨስትመንት ስምምነቶችን ተፈራረመ፡፡ ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየው በኢትዮጵያ ኢንቨስት ያድርጉ 2025 ፎረም ዛሬ…

በአማራ ክልል የተፈጠረውን ችግር ለመፍታት ምሁራን ሚናቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የተፈጠረው ችግር በጊዜ እንዲገታና በሰላማዊ መንገድ እልባት እንዲያገኝ ለማድረግ ምሁራን የበኩላቸውን ሚና እንዲወጡ ተጠየቀ። የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በእንጅባራ ከተማ ከሚገኙ የመንግሥት እና የግል ኮሌጆች ምሁራን ጋር…

የበልግ ወቅት የመጨረሻ ወር የዝናብ ስርጭትን በአግባቡ መጠቀም እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚዋዥቅ እና ተለዋዋጭ እየሆነ የመጣውን የበልግ ወቅት የመጨረሻ ጊዜያት የዝናብ ስርጭት በአግባቡ በመሰብሰብ ጥቅም ላይ ማዋል እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታውቋል። በኢንስቲትዩቱ የትንበያ ዘርፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር…

ኢኮኖሚውን ለማረጋጋት ስኬታማ ሥራዎች ተከናውነዋል- እዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ሰባት ዓመታት እንደ ሀገር ኢኮኖሚውን ለማረጋጋት በርካታ ስኬታማ ተግባራት መከናወናቸውን የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ እዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ በኢትዮጵያ ኢንቨስት ያድርጉ 2025 የቢዝነስ ፎረም ላይ ሚኒስትር ዴዔታው እንዳሉት፤…

በምሥራቅ አፍሪካ የኢነርጂ ዘርፍ የልኅቀት ማዕከል ለመሆን እየተጋ ያለው ኮሌጅ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጀኔራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በስልጠናው ዘርፍ የምሥራቅ አፍሪካ የኢነርጂ ዘርፍ የልኅቀት ማዕከል ለመሆን እየሠራሁ ነው ብሏል፡፡ ተቋሙ የፀሐይ ኃይልን መነሻ አድርጎ በታዳሽ ኃይል ዘርፍ በልዩ ትኩረት እየሠራ መሆኑን የኮሌጁ ምክትል ዲን…

ኢትዮጵያ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብሯን ወደሌሎች ሀገራት እንድታስፋፋ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እያከናወነች ያለውን የአረንዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር ወደ ሌሎች ሀገራት በማስፋፋት የአረንጓዴ ዐሻራ ዲፕሎማሲን ለማሳደግ እንድትጥር ተጠየቀ፡፡ የአረንጓዴ ዐሻራ ለዲፕሎማሲ ዘርፍ ተጨማሪ አቅም ከሚፈጥሩ ዘርፎች አንዱ መሆኑን በሕዝብ ተወካዮች…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከ“ቴክ ቶክ ከሰለሞን ጋር” በክፍል አንድ በነበራቸው ቆይታ ካነሷቸው በርካታ ጉዳዮች መካከል፡-

👉 ዕውቀት ችግር እስካልፈታ ድረስ በዕውቀት መስፈርት ውስጥ ሊታይ የሚያስችል ብቃት አይኖረውም። 👉 በኢትዮጵያ እስከ ቀጣይ ዓመት ድረስ በአጠቃላይ ወደ 55 ቢሊየን ችግኞችን ለመትከል ዝግጅት እየተደረገ ነው፤ ይህም ይህም በዓለም ላይ ትልቁ የደን ማልማት ሥራ ይሆናል፡፡ 👉 ከሌሎች ሴክተሮች…

በአማካይ በቀን እስከ 10 ሺህ ሜትሪክ ቶን የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ ይጓጓዛል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቀን እስከ 10 ሺህ ሜትሪክ ቶን የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ እያጓጓዘ መሆኑን የማሪታይም እና ትራንዚት አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የአገልግሎቱ ሥራ አስኪያጅ ሙስጠፋ ገለቶ እንዳሉት፤ ባቡር እና ሌሎች ማጓጓዣዎችን በመጠቀም ወደብ ላይ ያሉ…

የዲጂታል ዘርፉን ለማሳደግ የተሰሩ ስራዎች ውጤት እያሳዩ እንደሆነ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዲጅታል ዘርፉ ዓለም የደረሰበት ደረጃ ላይ ለመድረስ በመንግስት እየተሰሩ ያሉ ሥራዎች ውጤት እያስመዘገቡ እንደሆነ ተገልጿል። ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ቆይታ ያደረጉ የምጣኔ ሃብት ባለሙያዎች እንደገለጹት፤ የዲጂታል ዘርፉ ላይ የሚከናወኑ…

ፕሬዚዳንት ታዬ በሩሲያ የድል በዓል የመሪዎች የእራት ግብዣ ላይ ተሳተፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በ80ኛው የሩሲያ የድል በዓል ለሚሳተፉ የሀገራት መሪዎች በክሬምሊን ቤተመንግስት በተካሄደው የአቀባበልና የእራት ግብዣ ስነስርዓት ላይ ተሳትፈዋል። የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በድል ቀን በዓል ላይ ለመሳተፍ…