Fana: At a Speed of Life!

መንግሥት በየደረጃው የሚታዩ የአገልግሎት ጉድለቶችን ለማረም እየሠራ ነው – ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥት በየደረጃው የሚታዩ የአገልግሎት ጉድለቶችን ለማረም እየሠራ ነው አሉ የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)። በአማራ ክልል ባሕር ዳር ከተማ የመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት በዛሬው ዕለት ሥራ ጀምሯል። ፍጹም አሰፋ…

በአማራ ክልል የመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት ሥራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ሥራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው። በማዕከሉ የሥራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ላይ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ፣ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ…

ኒውካስል ዩናይትድ ከአርሰናል የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ አርሰናል ከኒውካስል ዩናይትድ ጋር የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል። በ6ኛ ሳምንት የሊጉ መርሐ ግብር ዛሬ መድፈኞቹ ምሽት 12፡30 ላይ ከኒውካስል ዩናይትድ ጋር ከባድ ፍልሚያ ያደርጋሉ። የሊጉ መሪ የሆነው…

የመስቀል ደመራ በዓል ኃይማኖታዊ ትውፊት …

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በየዓመቱ በአደባባይ ከምታከብራቸው በዓላት መካከል የመስቀል ደመራ አንዱ ነው፡፡ መስቀል ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ተሰቅሎ፣ ደሙን አፍስሶ፣ ስጋውን ቆርሶ ዓለምን ያዳነበት የክርስቶስ ዙፋን በመሆኑ…

የመስቀል ደመራ በዓል በመስቀል አደባባይ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2018 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል በአዲስ አበባ ከተማ መስቀል አደባባይ በተለያዩ ሀይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች መከበር ጀምሯል። ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ…

ሕዝባዊ እና ሃይማኖታዊ በዓላት የኢትዮጵያ ብዝኃነት ማሳያ ናቸው – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመስቀል ደመራ በዓል ኢትዮጵያ በዓለማቀፍ ደረጃ በማይዳሰስ ቅርስነት ካስመዘገበቻቸው መካከል አንዱ ነው፡፡ በዓሉ በመላው ኢትዮጵያ ከትውልድ ወደ ትውልድ እየተወራረሰ እና ተጠብቆ የቀጠለ ክዋኔን የሚያሳይ የኢትዮጵያ ብዝኃነት እና ኅብረ ብሔራዊ…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለ2018 ዓ.ም መስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው፤ የመስቀል በዓል እንደገና የመገለጥና እንደገና የማንሣት በዓል ነው ብለዋል።…

የጋምቤላ ክልል ለ128 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጋምቤላ ክልል የመስቀል ደመራ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለ128 የህግ ታራሚዎች ሙሉ ይቅርታ አድርጓል፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር ወ/ሮ ዓለሚቱ ኡሞድ ባስተላለፉት መልዕክት÷ ታራሚዎቹ በቆይታቸው መታረማቸውን፣ መታነፃቸውን እና መጸጸታቸውን…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ 253 ቤቶችን ለሀገር ባለውለታዎች አስረከቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ 253 ቤቶችን ለሀገር ባለውለታዎች እና ጧሪ ደጋፊ ለሌላቸው የሕብረተሰብ ክፍሎች አስተላልፈዋል። ከንቲባ አዳነች በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ እጅግ በመጎሳቆላቸው ፈርሰው የተገቡ 253 ቤቶችን…

በባሕርዳር የመስቀል ደመራ በዓልን አስመልክቶ የፅዳት ዘመቻ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በባሕርዳር ከተማ የመስቀል ደመራ በዓልን አስመልክቶ የፅዳት ዘመቻ ተካሂዷል። የፅዳት ዘመቻው በአካባቢ ጥበቃ ጽዳትና ውበት ጽ/ቤት አስተባባሪነት የተካሄደ ነው። በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የባሕርዳር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ ዋና ስራ…