Browsing Category
ቢዝነስ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል 401 ሺህ ኩንታል የበርበሬ ምርት ይጠበቃል
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የበርበሬ ምርታማነትን ለማሳደግ የተከናወነው ሥራ ውጤት እያስገኘ ነው አለ የክልሉ ግብርና ቢሮ ፡፡
በቢሮው የቡናና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ቶፊቅ ጁሃር ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ በክልሉ ለቡናና ቅመማ…
ክልሉ 1 ሺህ 723 ኪሎ ግራም ወርቅ ወደ ብሔራዊ ባንክ አስገባ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ ባለፉት ሶስት ወራት 1 ሺህ 723 ኪሎ ግራም ወርቅ ከክልሉ ወደ ብሔራዊ ባንክ ገብቷል አለ።
የቢሮው ኃላፊ ቱጃኒ አደም እንዳሉት÷ በ2018 በጀት ዓመት ከ7 ሺህ ኪሎ ግራም በላይ ወርቅ ወደ…
ኢትዮጵያ የዓለም የንግድ ድርጅትን ለመቀላቀል አስፈላጊ መስፈርቶችን ለማሟላት ቁርጠኛ ናት – ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የዓለም የንግድ ድርጅትን ለመቀላቀል አስፈላጊ መስፈርቶችን ለማሟላት ቁርጠኛ ናት አሉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)።
ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) በዓለም የንግድ ድርጅት እና በባለብዙ ወገን ጉዳዮች የአሜሪካ ረዳት…
ቤአኤካ በፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ የሚሰሩ ተሽከርካሪዎችን ወደ ሀገር ውስጥ ሊያስገባ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ቤአኤካ ጠቅላላ ንግድ ሥራ ኃላ/የተ/የግል ማኅበር በፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ የሚሰሩ ተሽከርካሪዎችን ወደ ሀገር ውስጥ ለማስገባት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ፡፡
ቤአኤካ ስምምነቱን ከቻይናው የመኪና አቅራቢ ሻክማን ኩባንያ ጋር የተፈራረመ ሲሆን÷…
ደረጃውን ለጠበቀ የሎጂስቲክስ አገልግሎት የዘመነ የባቡር ስርዓትን እውን ማድረግ ይገባል
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የሎጂስቲክስ አገልግሎት እንዲኖራት የዘመነ የባቡር ስርዓትን እውን ልታደርግ ይገባል አለ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር።
በኢትዮጵያ የምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የተዘጋጀው ብሔራዊ የባቡር ቢዝነስና…
ኢትዮጵያ የፋይናንስ መሰረተ ልማትን ማዘመን ቅድሚያ የምትሰጠው ጉዳይ ነው – ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የፋይናንስ መሰረተ ልማትን ማዘመን ቅድሚያ የምትሰጠው ጉዳይ ነው አሉ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)፡፡
ከዓለም ባንክና ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ዓመታዊ ጉባኤ ጎን ለጎን ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)…
ኢትዮጵያ የግል ኢንቨስትመንትን ለማጠናከር ቁርጠኛ ናት – አቶ አህመድ ሺዴ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የግል ኢንቨስትመንትን ለማጠናከር ቁርጠኛ የሆነችው ኢትዮጵያ በትኩረት እየሰራች ነው አሉ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ።
ከዓለም ባንክና ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ዓመታዊ ጉባኤ ጎን ለጎን የገንዘብ ሚኒስትሩ ከዓለም…
የአፍሪካ ልማት ባንክ የኢትዮጵያን የለውጥ አጀንዳ ይደግፋል – ሲዲ ታህ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲሱ የአፍሪካ ልማት ባንክ ግሩፕ ፕሬዚዳንት ሲዲ ኦልድ ታህ (ዶ/ር) ተቋማችን የኢትዮጵያን የለውጥ አጀንዳ ይደግፋል አሉ።
ከዓለም ባንክና ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ዓመታዊ ጉባኤ ጎን ለጎን የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ…
ሃብት ለማፈላለግ የሚያስችለው የንጋት ሐይቅ ማስተር ፕላን
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ላይ የተፈጠረው ንጋት ሰው ሰራሽ ሐይቅ ያለውን ዕምቅ አቅም አሟጥጦ ለመጠቀም የሚያስችል ማስተር ፕላን በዝግጅት ላይ ይገኛል።
የማስተር ፕላኑ ዝግጅት በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስተባባሪነት የሚመለከታቸውን…
ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ከቻይና ፒፕልስ ባንክ ገዥ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ከቻይና ፒፕልስ ባንክ ገዥ ፓን ኮንግሼንግ ጋር ከዓለም ባንክና ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ዓመታዊ ጉባኤ ጎን ለጎን ተወያይተዋል።
በውይይታቸው የኢትዮ ቻይና የፋይናንስ ትብብር…