Browsing Category
ቢዝነስ
የቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ ማምረቻ የ “N7 ፒክ አፕ” ሞዴል ተሽከርካሪ ለገበያ ሊያቀርብ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ ማምረቻ ኢንዱስትሪ የ “N7 ፒክ አፕ” ሞዴል ተሽከርካሪ ለገበያ ሊያቀርብ መሆኑን አስታወቀ፡፡
ኢንዱስትሪው በተያዘው የበጀት ዓመት 250 የ “N7 ፒክ አፕ” ሞዴል ተሽከርካሪ ለማምረት አቅዶ እየሠራ…
አየር መንገዱ ከጥቅምት 5 ጀምሮ ወደ ፖርት ሱዳን በረራ ይጀምራል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከጥቅምት 5 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ሱዳኗ የወደብ ከተማ ፖርት ሱዳን ዕለታዊ በረራ እንደሚጀምር አስታውቋል፡፡
አየር መንገዱ ወደ ፖርት ሱዳን በረራ መጀመሩ ኢትዮጵያ በአፍሪካ ሀገራት ያላትን የመዳረሻ ቁጥር የበለጠ…
የቅባት እህሎችን ወጪ ንግድ ለማሳደግ የዘርፉን አቅም በሚገባ መጠቀም እንደሚገባ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥራጥሬ፣ የቅባት እህሎችና ቅመማ ቅመም ወጪ ንግድን ለማሳደግ የዘርፉን አቅም በሚገባ መጠቀም እንደሚገባ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴዔታ ያስሚን ወሃብረቢ እንዳሉት÷ኢትዮጵያ አሁን ካላት…
የኢሬቻ በዓልን ከኢኮኖሚያዊ ትሩፋቱ ጋር በማስተሳሰር ማክበር እንደሚገባ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሬቻ በዓን ባህላዊ እሴቱን ከኢኮኖሚያዊ ትሩፋቱ ጋር በማስተሳሰር ማክበር እንደሚገባ የኦሮሚያ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታውቋል፡፡
ኢሬቻ ኤክስፖ 2017 ከፊታችን መስከረም 20 እስከ 24 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል…
የአየር መንገዱን ገፅታ ሊያበላሽ የሚችል ተግባር በሚፈጽም ማንኛውም ሰራተኛ ላይ እርምጃ ይወሰዳል – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድን መልካም ገፅታ ሊያበላሽ የሚችል ተግባር በሚፈጽሙ የማንኛውም ተቋም ሰራተኞች ላይ አስፈላጊው እርምጃ እንደሚወሰድ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ገለጹ።
ከኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን…
2 ነጥብ 66 ሚሊየን ቶን ገቢ ምርት በሀገር ውስጥ መተካት መቻሉ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 በጀት ዓመት 2 ነጥብ 66 ሚሊየን ቶን ገቢ ምርት በሀገር ውስጥ ምርት መተካት መቻሉን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
በበጀት ዓመቱ 1ነጥብ 27 በሚሊየን ቶን ገቢ ምርት በሀገር ውስጥ ምርት ለመተካት ታቅዶ ነው 2…
ከቡና ወጪ ንግድ በታሪክ የመጀመሪያው ከፍተኛ ገቢ ተመዘገበ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 በጀት ዓመት ከቡና ወጪ ንግድ 1 ነጥብ 43 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን አስታወቀ።
የባለስልጣኑ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሳህለማሪያም ገ/መድህን ለፋና ብሮድካስቲንግ…
ኢትዮጵያና ሳዑዲ የኢኮኖሚ ትስስራቸውን የሚያጠናክር ምክር ቤት አቋቋሙ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍቢሲ) ኢትዮጵያ እና ሳዑዲ ዓረቢያ የሁለትዮሽ ኢኮኖሚያዊ ትብብራቸውን ማጠናከር የሚያስችላቸውን አዲስ የንግድ ምክር ቤት አቋቋሙ፡፡
ምክር ቤቱ ከፈረንጆቹ 2024 እስከ 2028 የሚቆይ ሲሆን÷ ሀገራቱ በግብርና፣ ማዕድን፣ ቱሪዝም፣ ቤቶች፣ የምግብ ኢንዱስትሪን…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ ምርጡ የኢኮኖሚ ክላስ አየር መንገድ ዘርፍ ለሽልማት ዕጩ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ ምርጡ የኢኮኖሚ ክላስ አየር መንገድ ዘርፍ ዕጩ መሆኑን አስታውቋል፡፡
ዜጎች በዚህ ሊንክ https://www.worldtravelawards.com/vote-r3#votenow በመግባት የኢትዮጵያ አየር መንገድን…
አገልግሎቱ በጽሑፍ የሕግ ማስጠንቀቂያ በመስጠትና በፍ/ቤት ውሳኔ ከ351 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ አገኘ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት በጽሑፍ የሕግ ማስጠንቀቂያ በመስጠት እና በፍርድ ቤት በተሰጠ ውሳኔ 351 ሚሊየን 385 ሺህ 63 ብር ገቢ ማግኘቱን ገለጸ፡፡
ገቢው የተገኘው ውዝፍ ወርሐዊ የፍጆታ ክፍያ ካለባቸው…