Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

አየር መንገዱ 21ኛውን ኤርባስ ኤ350-900 አውሮፕላን ተረከበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ 21ኛውን ኤርባስ ኤ350-900 አዉሮፕላን (ET-BCE) በዛሬው ዕለት ተረክቧል። አየር መንገዱ ኤርባስ ኤ350-900 አውሮፕላን መረከቡ ለመንገዶኞቹ የሚሰጠውን ዘመናዊና ምቹ አገልግሎት በተሻለ መንገድ…

ለኢንተርፕራይዞች ከ4 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ብድር ተሰራጨ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ሶስት ወራት ለአምራች ኢንተርፕራይዞች ከ4 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ የሥራ ማስኬጃ ብድርና የማምረቻ መሳሪያ ተሰራጭቷል፡፡ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኑኬሽን ተ/ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሮቤል አሕመድ እንዳሉት÷…

የእንስሳት ልማትና የእንስሳት ተዋጽዖ ላይ ያተኮረ አውደ ርዕይ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ5 ሺህ በላይ የምስራቅ አፍሪካና ዓለም አቀፍ ሀገራት ጎብኚዎች የሚሳተፉበት የእንስሳት ልማትና የእንስሳት ተዋጽዖ ላይ ያተኮረ አውደ ርዕይ በሚሊኒየም አደራሽ ተከፍቷል። ከዛሬ ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ ቀናት በሚካሄደው አውደ ርዕይና ጉባኤ ከ14…

በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የወጪ ንግድ ሸቀጦች ከአገልግሎት የበለጠ ውጤት አምጥተዋል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የወጪ ንግድ ሸቀጦች ከአገልግሎት የበለጠ ውጤት አምጥተዋል አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት እየተካሄደ ባለው 6ኛ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን…

የነዳጅ ኩባንያዎችን ፍትሃዊ ሥርጭት የሚቆጣጠረው አሰራር…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በነዳጅ ኩባንያዎች አቅርቦትና ሥርጭት ላይ አዲስ የገበያ ድርሻ አሰራር ተግባራዊ ተደርጓል አለ የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን። የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ደስታው መኳንንት (ዶ/ር) እንዳሉት ÷ የነዳጅ ሥርጭትን ፍትሃዊ እና ለሀገር ልማት…

የፋይናንስ አስተዳደር ሥርዓት ትግበራ ለኢኮኖሚ እቅዱ መሳካት…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግስት የነደፈውን ኢኮኖሚያዊ ዕድገት እውን ለማድረግ የተጠናከረ የፋይናንስ አስተዳደር ሥርዓትን በሁሉም የአስተዳደር መዋቅሮች መዘርጋት ይገባል አሉ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድ ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ያዘጋጀው ዓመታዊ…

የአርሶ አደሩ በኩታገጠም የማልማት ባህል እያደገ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ማንደፍሮ ንጉሴ (ዶ/ር) የአርሶ አደሩ በኩታገጠም የማልማት ባህል እያደገ መጥቷል አሉ። ዋና ዳይሬክተሩ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ፤ ግብርናውን የዘመነ እና በዓለም…

ብሔራዊ ባንክ በግል እና ሶስተኛ ወገን የባንክ ሒሳብ አጠቃቀም ዙሪያ ጥብቅ መመሪያ አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በግል እና ሶስተኛ ወገን የባንክ ሒሳብ አጠቃቀም ዙሪያ ጥብቅ መመሪያ አስተላልፏል። ባንኩ ባደረገው ምርመራ ቁጥራቸው ቀላል የማይባሉ የባንክ ደንበኞች በዋናነት የንግድ ድርጅቶችና ግለሰብ ነጋዴዎች ካስመዘገቡት የባንክ…

የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን እና ሰንበርድ ባዮ ፊውል በአቪዬሽን ነዳጅ ልማት በትብብር ለመስራት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን እና የእንግሊዙ ኩባንያ ሰንበርድ ባዮ ፊውል አፍሪካ በታዳሽ ኃይል ዘርፍ በትብብር ለመስራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል። ስምምነቱን የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ቴዎድሮስ ጌታቸው እና…

323 ቢሊየን ብር ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ሶስት ወራት የተሰበሰበው ገቢ 323 ቢሊየን ብር ደርሷል አሉ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)፡፡ ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) የ2018 የመጀመሪያ 100 ቀናት አፈጻጸምን አስመልክተው ባቀረቡት ሪፖርት÷ በሩብ ዓመቱ ከተለያዩ…