Browsing Category
ቢዝነስ
ኢትዮጵያ በዲጂታል ዘርፍ ጥሩ አፈፃፀም ካላቸው ሀገራት መካከል ነች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 25ኛው የአፍሪካ ቀንድ ኢኒሼቲቭ የፋይናንስ ሚኒስትሮች ስብሰባ በኬኒያ ናይሮቢ በትናንትናው ዕለት ተካሂዷል፡፡
በመድረኩ የተሳተፉ ሚኒስትሮች ዲጂታል ትስስርን ማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡
በፈረንጆቹ 2023 ስለፀደቀው…
የሀገር ውስጥ ምርቶችን የመጠቀም ባሕል ይበልጥ ሊጎለብት ይገባል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን የንግድ ሥርዓት ለማሳለጥ በሀገር ውስጥ የሚመረቱ ምርቶችን የመጠቀም ባሕልን ይበልጥ ማጎልበት ይገባል አሉ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴዔታ አብዱልሃኪም ሙሉ (ዶ/ር)።
የአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ ያዘጋጀው 2ኛው ከተማ አቀፍ…
የሶማሌ ክልል 18 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ ሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሌ ክልል በበጀት ዓመቱ 18 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ ሰብስቧል።
የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ አቶ መሀመድ አብዲ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ የክልሉን ገቢ የመሰብሰብ አቅም ለማሳደግ የሚያስችሉ ሰፊ ተግባራት ተከናውኗል።
በዚህም በበጀት ዓመቱ…
በሐረሪ ክልል ከ3 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረሪ ክልል በ2017 በጀት ዓመት ከ3 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ።
የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ አቶ ያሲን አብዱላሂ እንዳሉት÷ የህዝብን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የሚታቀዱ ፕሮጀክቶችን እውን ለማድረግ ገቢ በአግባቡ መሰብሰብ አለበት።…
ሲዳማ ክልል 13 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ገቢ ሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ክልል ገቢዎች ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት 13 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ገቢ ሰበሰበ፡፡
በቢሮው የደንበኞች አገልግሎት የታክስ አወሳሰንና አሳባሰብ ዘርፍ ሃላፊ ወ/ሮ ሙላት ዮሴፍ እንዳሉት÷ በበጀት ዓመቱ ከሁሉም አማራጮች የሚገኘውን ገቢ በሚገባ…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሀኖይ በረራ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቬትናም ሀኖይ የመንገደኞች የበረራ አገልግሎት ጀመረ።
የበረራ ማስጀመሪያ ስነ ስርዓቱ የአየር መንገዱ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰውን ጨምሮ የመንግስት የስራ ኃላፊዎችና ዲፕሎማቶች ተገኝተዋል።
አቶ መስፍን…
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጠቅላላ ሀብት 2 ነጥብ 3 ትሪሊዮን ብር ደረሰ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያለውን ጠቅላላ ሀብት 2 ነጥብ 3 ትሪሊዮን ብር አሳደግኩ አለ።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የ2017 ዓመታዊ ጉባኤ ዛሬ የተጀመረ ሲሆን፥ በዓመቱ አመርቂ የሥራ አፈፃፀም በማስመዝገብ የገበያ ድርሻውን አሳድጓል።
የባንኩ…
በመዲናዋ 233 ቢሊየን ብር ገቢ ተሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2017 በጀት ዓመት 233 ቢሊየን ብር ገቢ ሰበሰበ፡፡
የአስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ እንዳሉት፤ በበጀት ዓመቱ 241 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ የዕቅዱን 96 ነጥብ 5 በመቶ ማሳካት ተችሏል።…
ግብርን በአግባቡ ለመሰብሰብ በቁርጠኝነት ይሰራል – አቶ ኦርዲን በድሪ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ግብርን በአግባቡ ለመሰብሰብ በቁርጠኝነት ይሰራል አሉ።
የክልሉ የ2018 በጀት ዓመት የግብር ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ላይ አቶ ኦርዲን በድሪ እንዳሉት፤ የህዝብን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ…
በክልሉ የግብር አከፋፈል ሥርዓቱ ምቹ እንዲሆን በርካታ ሥራዎች ተከናውነዋል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የግብር አከፋፈል ሥርዓቱ ለግብር ከፋዮች ምቹ እንዲሆን በርካታ ሥራዎች ተከናውነዋል አለ የክልሉ ገቢዎች ቢሮ፡፡
የቢሮው ኃላፊ ወ/ሮ ዓለምነሽ ደመቀ እንዳሉት÷ የ2018 ግብር ዘመን ዓመታዊ የግብር መክፈያ ቀን ከነገ ጀምሮ…