Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ፋና ስብስብ

ከሟች መቃብር ፊት ለይቅርታ የቆሙት ፖሊሶች…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)ከሟች መቃብር ፊት አበባ ይዘው ለይቅርታ እጅ የነሱት ጃፓናውያን ፖሊሶች ጉዳይ ትኩረት የሳበ ክስተት ሆኗል፡፡ ጃፓናውያኑን ተንበርክከው ይቅርታን ለመማጸን ከሟች የመቃብር ስፍራ ድረስ ያመጣቸው ጉዳይ ከአምስት ዓመታት በፊት የተፈጠረ ክስተት ነው፡፡…

ለህገ ወጥ ስደት መከራ ከመዳረግ በፊት . . .

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሁለት የተለያዩ ህገ ወጥ ጉዞዎች የባከኑ ስድስት አመታት፣ እንግልት እና ስቃይ ያጀቧቸው ጊዜያት የባለታሪካችን የሕይወት ደርዝ ሆነው አልፈዋል፡፡ በ22 ዓመት እድሜዋ ያማተረችው የስደት ሕይወት በወጉ ጡት ያልጠባች አራስ ልጇን ለትዳር አጋሯ ትታ…

ወደ ፍጻሜው የቀረበው የፋና ላምሮት 5ኛው የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር ነገም ቀጥሎ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ተወዳጁ እና በጉጉት የሚጠበቀው የፋና ላምሮት 5ኛው የአሸናፊዎች አሸናፊ የድምፃውያን ውድድር በነገው ዕለትም ቀጥሎ ይካሄዳል። ወደ ፍጻሜው የቀረበው የፋና ላምሮት 5ኛው የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር በየሳምንቱ አስደናቂም፤ አሳዛኝም ነገሮች…

የደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል ሐይማኖታዊና ባህላዊ ትውፊት…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በየዓመቱ ነሐሴ 13 ቀን የሚከበረው የደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል ሐይማኖታዊ እና ባህላዊ ይዘት አለው፡፡ ቡሄ የክረምት ጭጋግ ተወግዶ ወደ ጸሃይ ብርሃንነትና ብሩህነት በሚሸጋገርበት ወቅት ይከበራል፤ ''ቡሄ ካለፈ የለም ክረምት" ፤ "ዶሮ ከጮኸ…

የጎቤ እና የሺኖዬ ጨዋታ በኦሮሞ ባህል እና እሴት መሰረት ሊከበር ይገባል – አባ ገዳ ጎበና ሆላ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጎቤ እና የሺኖዬ ጨዋታ በኦሮሞ ባህልና እሴት መሰረት መካሄድ አለበት አሉ የቱለማ አባገዳ ጎበና ሆላ። አባ ገዳዎችና እና ሀደ ሲንቄዎች የጎቤና እና ሺኖዬ ጨዋታን በተመለከተ በሰጡት መግለጫ÷ ጨዋታው ጥንታዊ የኦሮሞ ባህል እና እሴቶችን የተከተሉ…

እየተፈተነ ያለ እናትነት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ የሆነችው ኢየሩሳሌም ተስፋይ ሁለት ልጆቿ የሰረበራል ፓልሲ (ሲፒ) ተጠቂ ናቸው። ይህ የልጆቿ የጤና ችግር አስቸጋሪ የእናትነት ጊዜን እንድታሳልፍ አስገድዷታል። ኢየሩሳሌም ከ10 ዓመት በፊት በሰላም…

ምን እያሉን ነው?

ከሁለት ሳምንት በፊት፤ ናይሮቢ የካምፓላ እንግዳዋን ከፍ ባለ ፕሮቶኮል ተቀበለች፡፡ ፍፁም አረንጓዴ አፀዱን በቀዩ ምንጣፍ ያደመቀው የናይሮቢ ስቴት ሃውስ መስተንግዶም በካምፓላ እንግዶች ዘንድ የተወደደ ሆነ፡፡ ከጥቅል ግቦች ውስጥ ንግድና ኢንቨስትመንትን ወደላቀ ምዕራፍ ለማሻገር ያለመው ይፋዊ…

የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ ከአንጀሊና ጆሊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ ከእውቋ አሜሪካዊት ተዋናይት እና የፊልም ባለሙያ አንጀሊና ጆሊ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም ኢትዮጵያውያን ወጣቶችን ወደ ዓለም አቀፍ የጥበብ ኢንዱስትሪ መሳብ በሚችሉባቸው ዘዴዎች ላይ መክረዋል።…

ዝነኛዋ አንጀሊና ጆሊ በቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል …

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዝነኛዋ አሜሪካዊቷ ተዋናይት አንጀሊና ጆሊ በቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ተገኝታ የሆስፒታሉን የስራ እንቅስቃሴውን ጎብኝታለች። የሆስፒታሉ ረዳት ሜዲካል ዳይሬክተር ሃይደር አሕመድ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤ አንጀሊና ጆሊ በሆስፒታሉ እየተሰጠ…

ክረምትና የከሰል ጭስ…

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ክረምቱን ተከትሎ ከሚመጣው ቅዝቃዜ ጋር ተያይዞ የሰዎች የከሰል አጠቃቀም ከወትሮው በተለየ መልኩ ይጨምራል፡፡ በርካቶች በክረምት ወቅት በቤታቸው የሚኖርን ቅዝቃዜ ለመከላከል ከሰልን ሙቀት ለመፍጠር ሲጠቀሙ በስፋት ይስተዋላል፡፡ በሌላ በኩል…