Browsing Category
ፋና ስብስብ
በየቀኑ ለ365 ቀናት ከማራቶን በላይ ርቀት የሮጠችው ብርቱ ሴት
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓመቱን ሙሉ በየቀኑ ከማራቶን በላይ ርቀት ሮጣ በብቃት ያጠናቀቀችው ብርቱ ቤልጄማዊት ሂልዴ ዶሶኜ ዕድሜዋ 55 ነው፡፡
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ውስጥም የባዮ-ኢንጂነር ባለሙያ ሆና ታገለግላለች፡፡
በፈረንጆቹ 2024 የመጨረሻ ዕለት የመጨረሻ…
የአውሮፕላን አደጋ መደጋገምና የአቪየሽን ኢንዱስትሪው …
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰው ልጅ መሻት ከኖረበት ቤት፣ መንደር፣ ሀገር እና ዓለም ብቻ ሊገደብ አለመቻሉን በየጊዜው ከሰማይ ረቅቆ የእንግዳ ፕላኔቶችን አድማስ ሲበረብር መታየቱ ማረጋገጫ ነው፡፡
ዓለምን ከሚያስደንቅ የሰው ልጅ ስኬቶች መካከል የሚጠቀሰው አውሮፕላን…
የ90 ዓመቷ የፓርኪንሰን ህመምተኛ በክብደት ማንሳት ውድድር ላይ መሳተፍ …
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ነዋሪነታቸው በታይዋን ቴይፓይ የሆነው የ90 ዓመቷ የፓርኪንሰን ህመምተኛ የክብደት ማንሳት ውድድር ላይ መሳተፋቸው አነጋጋሪ ሆኗል፡፡
አዛውንቷ ቼንግ ቼን እድሜ ይዞት የሚመጣውን የጉልበት መድከምና የፓርኪንሰን ህመም የሚያስከትለው ከፍተኛ ህመምና…
ያለምንም ዘመናዊ ትምህርት 6 ቋንቋዎችን አቀላጥፋ የምትናገረው ታዳጊ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2017(ኤፍ ኤም ሲ) ምንም አይነት ዘመናዊ ትምህርት ሳትቀስም ስድስት ቋንቋዎችን አቀላጥፋ የምትናገረው ፓኪስታናዊ ታዳጊ የማህበራዊ ሚዲያን ቀልብ ስባለች፡፡
ሹማሊያ የተባለችው ይህቺ ፓኪስታናዊት ታዳጊ በሂንዱ ኩሽ ተራሮች ዲር እና ቺትራልን በሚያገናኘው አስደናቂ…
ተስፋ አልባው መንገድ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማያውቁትን ሀገር ናፍቀው እና ተስፋ አድርገው ባልተገባ መንገድ ወጥተው መንገድ የቀሩት ብዙዎች ናቸው-በህገወጥ የሰዎች ዝውውር፡፡
እንደሄዱ አለመመለስ የሕገ-ወጥ ጉዞው ምላሽም ሆኗል። ዜጎች በሕገ ወጥ አዘዋዋሪዎች የሀሰት መረጃ ተታለው ያላቸውን…
በ88 ዓመታቸው ማራቶን የተወዳደሩት አዛውንት
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እድሜ እየጨመረ ሲሄድ አቅም እያነ ጉልበት እየከዳ እንኳን ከ42 ኪሎ ሜትር በላይ መሮጥ ይቅርና ከተቀመጡበት ለመነሳት ይከብዳል።
እንደልብ እራስን ችሎ መንቀሳቀስ ፈተና ይሆንና በምርኩዝ ብሎም በሌሎች ሰዎች ድጋፍ መንቀሳቀስ ይመጣል።
የ88…
የጽናቷ ከተማ የአፍሪካ እምብርት – አዲስ አበባ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ የትምህርት ተቋም ዋና ዳይሬክተር ቡሳኒ ንግካዌኒ ስለአፍሪካ መዲናዋ አዲስ አበባ በዴይሊ ማቭሪክ ከትበዋል፡፡
አዲስ አበባ እንደደርባን፣ ሉዋንዳ ሞምባሳና ኪንሻሳ የእድገት መልክ፣ ተስፋም ተስፋ ቆርጦ ተኖ የሚጠፋባት ከተማ…
የ59 ዓመቷ ካናዳዊት በ1 ስዓት ከ1ሺህ 500 በላይ ፑሻፖች በመስራት ክብረ-ወሰን ሰበረች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዶናጄን ዊልዴ የተባለችው የ59 ዓመቷ ካናዳዊት በ1 ስዓት ከ1ሺህ 500 በላይ ፑሻፖች በመስራት የዓለም ክብረ ወሰን መስበሯ ተሰምቷል፡፡
ይህች ሴት በአንድ ስዓት ውስጥ 1ሺህ 575 ፑሻፖች የሰራች በዓለም የመጀመሪያዋ ሴት በመሆን በጊነስ ሪከርድስ…
የእንጨት ዕደ-ጥበብ ባለሙያው ወጣት
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ነዋሪነቱን በጅማ ከተማ ያደረገው ወጣት ላይኔ ለማ እንጨት ፈልፍሎ የተለያዩ የዕደ-ጥበብ ውጤቶችን በመስራት በበርካቶች ዘንድ በስራዎቹ አድናቆትን አትርፏል።
በእንጨት ቅርጻቅርጽ ጥበብ ሙያ እንዲሰማራ ወላጅ አባቱ በጎ ተጽህኖ እንዳሳረፉበት…
ኒሆን ሂዳንክዮ የ2024 የሰላም ኖቤል ሽልማትን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሂሮሺማ እና ናጋሳኪ የኒውክለር ቦምብ ጥቃት የተረፉ ጃፓናውያን ያቋቋሙት ‘ኒሆን ሂዳንክዮ’ የተሰኘው ማህበር የ2024 የሰላም የኖቤል ሽልማትን አሸንፏል።
ኒሆን ወይም ሂባኩሻ በመባል የሚታወቀው ማህበሩ ኒውክለር ቦምብ ዳግም ጥቅም ላይ እንዳይውል…