Browsing Category
ፋና ስብስብ
የፋና ላምሮት ምዕራፍ 22 የድምጻውያን የፍፃሜ ውድድር የፊታችን ቅዳሜ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ላለፉት 3 ወራት በጠንካራ ፉክክር ሲካሄድ የቆየው የፋና ላምሮት ምዕራፍ 22 የድምጻውያን ውድድር የፊታችን ቅዳሜ ሰኔ 13 ቀን 2018 ዓ.ም ፍፃሜውን ያገኛል።
በፋና ላምሮት ፍፃሜ ውድድር ዳንኤል አለልኝ፣ የአብስራ ገዛኸኝ፣ ኤልያስ ገዛኸኝ እና…
አዲስና ወጥ የተሸከርካሪ ሰሌዳ ለምን …..
ኢትዮጵያ የቀድሞውን የተሽከርካሪ ሰሌዳ በማስቀረት፣ ወጥ ሀገራዊ የሰሌዳ ሥርዓትን እየዘረጋች ነው፡፡
የዚህ አሰራር ፋይዳው ብዙ እንደሆነ ይነገራል፡፡ ጥቅሞቹም ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና የደኅንነት ናቸው።
ይህም የተሽከርካሪዎችን ማንነት አንድና ወጥ በማድረግ የዜጎችን ደኅንነት መጠበቅ፣…
በፈረንሳይ የነበሩ ከ100 በላይ የቅሪተ አካላት ናሙናዎች ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በፈረንሳይ የነበሩ ከ100 በላይ የቅሪተ አካላት ናሙናዎች ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል አለ የኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን፡፡
ባለስልጣኑ በፈረንሳይ የሳይንሳዊ ጥናት ማዕከል ለዓመታት ተጠብቀው የቆዩ የቅሪተ አካላት ናሙናዎችን ተረክቧል።
በኢትዮጵያ…
የገዳ ስርዓት፣ ሀገር በቀል ዴሞክራሲ…
ገዳ ጥንታዊ እና ጥልቅ የአስተዳደር ስርዓት ነው።
የኦሮሞ ህዝብ ለሺህ ዓመታት ሲተዳደርበት የኖረ እና ለዛሬው ትውልድ ያወረሰው ድንቅ ስርዓት።
የገዳ ስርዓት ከተራ አስተዳደራዊ ማዕቀፍ በላይ እንደሆነም ይነገርለታል።
የኦሮሞ ህዝብ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ የህይወት…
ፋና ላምሮት በፍጻሜ ዋዜማ በነገው ዕለት ቀጥሎ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ላለፉት 11 ሳምንታት በጠንካራ ፉክክር የቆየው የፋና ላምሮት የምዕራፍ 22 የፍጻሜ ዋዜማ ውድድር በነገው ዕለት ይካሄዳል።
አምስቱ የቅዳሜ ተወዳዳሪዎች ዳንኤል አለልኝ፣ ኤርሚያስ መንግስቴ፣ ኤልያስ ገዛኸኝ፣ የአብሥራ ገዛኸኝ እና ቃለአብ ገዛኸኝ…
የኢትዮጵያ የባሕር በር ተጠቃሚነት ለቀጣናው ሁለንተናዊ ዋስትና…
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት በዓለም ላይ ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት እያስመዘገቡ ከሚገኙ ጥቂት ሀገራት ውስጥ አንዷ ናት፡፡
በተያዘው በጀት ዓመትም የ10 ነጥብ 2 በመቶ የኢኮኖሚ እድገት ለማስመዝገብ አቅዳ በቁርጠኝነት እየሰራች ትገኛለች፡፡
እቅዱን…
ጀፎር ሀገር በቀሉ እውቀት…
ጀፎር አካባቢ ጥበቃ፣ ማህበራዊ ህይወት፣ ደህንነት፣ የመንገድ እና የከተማ ምህንድስና ጥበብን አቀናጅቶ የያዘ ድንቅ ሀገር በቀል እውቀት ነው፡፡
ጀፎር ማለት የጉራጊኛ ቃል ሲሆን፣ አውራ መንገድ ማለት ነው፡፡ በጉራጌ መንደሮች መካከል ያለ ሰፊና ረጅም መንገድ፤ ጠቀሜታው ከቃሉ ትርጉም በላይ የሆነ…
ፋና ላምሮት በፍጻሜ ዋዜማ ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ላለፉት 11 ሳምንታት በጠንካራ ፉክክር የቆየው የፋና ላምሮት የምዕራፍ 22 ውድድር ቅዳሜ የፍጻሜ ዋዜማ ውድድሩን ያካሂዳል።
አምስቱ የቅዳሜ ተወዳዳሪዎች ዳንኤል አለልኝ፣ ኤርሚያስ መንግስቴ፣ ኤልያስ ገዛኸኝ፣ የአብሥራ ገዛኸኝ እና ቃለአብ ገዛኸኝ…
ሰላም….ደህና አመሻችሁ?
ወደፊት ሊመጡ የሚችሉ ክስተቶችን እንተንብይ፡፡ እድሎችን እና ፈተናዎችን እንደ ሀገር ቀድመን እንረዳ፤ ሀገር ለማዳንና ለመገንባት ዛሬ እንዘጋጅ፡፡
ይህ እሳቤ እንደ ማህበረሰብ ካለፈው ተምረን፣ የዛሬን ተጨባጭ ሁኔታ አገናዝበን፣ ዘላቂ የነገን ህይወት እንድንገነባ ያስችለናል፡፡
ሀገራችን በትውልድ…
ፋና 80 የምዕራፍ 5 ውድድር በነገው ዕለት ይጀመራል
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ተወዳጁና በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፋና 80 የውዝዋዜና ዳንስ ውድድር በምዕራፍ 5 በነገው ዕለት ይጀምራል።
በአዲስ አቀራረብና በአዳዲስ ጉዳዮች በሚጀመረው ውድድር መክፈቻ በምድብ አንድ የሚገኙ 8 የባህልና ዘመናዊ ዳንስ ቡድኖች ሥራዎቻቸውን…