የእናት ጡት ወተት ለጤናማ ትውልድ መሰረት ነው…
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጤናማ ትውልድ እንዲፈጠር ህጻናት እስከ ስድስት ወር ድረስ ካለምንም ድብልቅ የእናት ጡት ወተት ማግኘት አለባቸው አሉ በጤና ሚኒስቴር ከፍተኛ የሥነ ምግብ ባለሞያ ጎባኔ ዴአ።
የእናት ጡት ለህጻናት ያለውን ጠቀሜታ በማስገንዘብ ረገድ እናቶች ብቻ…
የአገልግሎት ጥራትን ለማሻሻል እየተሰሩ የሚገኙ ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ – ዶ/ር መቅደስ ዳባ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአገልግሎት ጥራትን ለማሻሻል እየተሰሩ የሚገኙ ስራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ አሉ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ።
የሚኒስቴሩና የክልል ጤና ቢሮ ከፍተኛ አመራሮች የጋራ ምክክር መድረክ በሀረር ከተማ እየተካሄደ ነው።
በመድረኩ የጤና ሚኒስትሯ…
የጤና ዘርፉን አገልግሎት አሰጣጥ ይበልጥ ለማዘመን እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጤና ዘርፉን አገልግሎት አሰጣጥ ይበልጥ ለማዘመን እየተሰራ ነው አለ የጤና ሚኒስቴር፡፡
የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በሐረሪ ክልል የተለያዩ የጤና ተቋማትን የሥራ እንቅስቃሴ ተመልክተዋል፡፡
በዚህ ወቅትም በክልሉ በጤናው ዘርፍ…
ለመዲናዋ ከ50 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የሕክምና መሳሪያዎች ድጋፍ ተደረጉ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሔኖክ አርጋው ፋውንዴሽን ከ50 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የተለያዩ የሕክምና መሳሪያዎችና ግብዓቶችን ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ድጋፍ አድርጓል፡፡
ድጋፉን የተረከቡት የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ እንዳሉት ÷ ከዳያስፖራ እስከ ሀገር…
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም ለኦቶና ሆስፒታል የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም ለወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል (ኦቶና ሆስፒታል) ከ6 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡
የአርባ ምንጭ፣ ዲላ እና ጂንካ ዩኒቨርሲቲዎች…
ጤና ሚኒስቴር ለኦቶና ሆስፒታል ከ55 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጤና ሚኒስቴር በቅርቡ በእሳት አደጋ ከፍተኛ ውድምት ለደረሰበት ኦቶና ሆስፒታል ከ38 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል።
ድጋፉን የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ለሆስፒታሉ አመራሮች በዛሬው ዕለት…
ኤች አይ ቪ/ኤድስን ለመከላከል የሚሰሩ ስራዎች…
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጤና ሚኒስቴር የኤች አይ ቪ/ኤድስ ስርጭትን ለመከላከል የሚያስችሉ ስራዎች እየተሰሩ ናቸው አለ።
በሚኒስቴሩ የኤች አይ ቪ/ኤድስ መከላከል እና መቆጣጠር መሪ ስራ አስፈፃሚ ፍቃዱ ያደታ እንዳሉት÷ በተለያዩ መንገዶች የተከናወኑ የቫይረሱን ስርጭት…
ኢትዮጵያ እና ቻይና በዓለም አቀፍ መድረክ ትብብራቸው የበለጠ ውጤታማ ሆኗል – ፕሬዚዳንት ታዬ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ቻይና በዓለም አቀፍ መድረክ ትብብራቸው የበለጠ ውጤታማ እየሆነ መጥቷል አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ።
የ2025 የቻይና የህክምና በጎ ፈቃደኞች የአፍሪካ በጎ አድራጎት ተልዕኮና አለም አቀፍ የህክምና በጎ ፈቃደኞች…
ትኩረት የሚሻው የሚዛን ቴፒ ማስተማሪያ ሆስፒታል ደም እጥረት
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚዛን ቴፒ ማስተማሪያ ሆስፒታል ባጋጠመው የደም እጥረት ምክንያት ለደንበኞች ተገቢውን ህክምና ለመስጠት አልቻልኩም አለ፡፡
ሆስፒታሉ ለቤንች ሸኮ እና አጎራባች ዞኖች እንዲሁም ከጋምቤላ ክልል ለሚመጡ ታካሚዎች አገልግሎት እየሰጠ የሚገኝ ሲሆን÷…
የክልሉ ማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን አባላት ቁጥር 421 ሺህ ደረሰ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ጤና ቢሮ በክልሉ የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን አባላትን ቁጥር ከ421 ሺህ በላይ ሆኗል አለ።
የቢሮው ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ተማም ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በ2017 በጀት ዓመት የማህበረሰብ አቀፍ ጤና…