Fana: At a Speed of Life!

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የጤና መድኅን ተጠቃሚዎች ቁጥር 4 ነጥብ 2 ሚሊየን ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን ተጠቃሚዎች ቁጥር ከ4 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ሆኗል። የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ ማህበረሰቡ የጤና መድኅን ሽፋን እንዲኖረው የተሰራው ስራ ውጤት…

ከ121 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነባው የዋካ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለአገልግሎት ክፍት ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ዳውሮ ዞን በ121 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የዋካ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል። በሆስፒታሉ ምረቃ ላይ የተገኙት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)…

በክልሉ በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በጤናው ዘርፍ ከ1 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ ለማድረግ ይሰራል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በጤናው ዘርፍ ከ1 ሚሊየን 200 ሺህ በላይ የሕብረተሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ ለማድረግ ይሰራል። የክልሉ ጤና ቢሮ ምክትልና የህክምና አገልግሎት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ምትኩ ታመነ…

በኦሮሚያ ክልል የወባ ስርጭትን ለመግታት በትኩረት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ጤና ቢሮ በክልሉ የወባ ስርጭትን ለመግታት በትኩረት እየተሰራ ነው አለ፡፡ በቢሮው የበሽታ መከላከል ዳይሬክተር አቶ ደረጀ አዱኛ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤ ለበሽታው ተጋላጭ የሆኑ ዞኖችን በመለየት የቅድመ መከላከል ስራ እየተሰራ…

የእንስሳትን ጤና በማሻሻል የዘርፉን ጠቀሜታ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የእንስሳትን ጤና በማሻሻል የዘርፉን ጠቃሜታ ይበልጥ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የግብርና ሚኒስቴር፡፡ በሚኒስቴሩ እንስሳትና ዓሳ ሃብት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴዔታ ፍቅሩ ረጋሳ (ዶ/ር) ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷  የዳልጋና ጋማ ከብቶች…

ከ600 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ እየተገነባ የሚገኘው የሱስ ማገገሚያ ማዕከል…

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቦሩ ሜዳ ጠቅላላ ሆስፒታል የሱስ ማገገሚያ ማዕከል ግንባታ ከ600 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ በፍጥነት እየተከናወነ ይገኛል። ማዕከሉ በሚቀጥለው ዓመት ወደ አገልግሎት እንደሚገባ የሆስፒታሉ ዋና ስራ አስኪያጅ ሲሳይ ተበጀ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን…

በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት 90 ሺህ ዩኒት ደም ለማሰባሰብ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ደም እና ኅብረ-ኅዋስ ባንክ አገልግሎት በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት 90 ሺህ ዩኒት ደም ለማሰባሰብ እየተሰራ ነው አለ። የአገልግሎቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሀብታሙ ታዬ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በክረምት ወራት በደም እጥረት ምክንያት…

ሚድሮክ ከ170 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የኩላሊት ሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ከ170 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የኩላሊት ሕክምና ቁሳቁስ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉን የተረከቡት የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ እንዳሉት ፥ ሚድሮክ 20…

በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ለ5 ሚሊየን ሰዎች ነፃ የጤና ምርመራ ይሰጣል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጤና ዘርፍ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት 5 ሚሊየን ሰዎች ነፃ የጤና ምርመራ ለመስጠት ታቅዷል፡፡ የ2017 የጤናው ዘርፍ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በአለርት ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ተጀምሯል፡፡ በዘርፉ የክረምት በጎ ፈቃድ…

”የሰቆጣ ቃል ኪዳን የማሕበረሰቡን ጤና በማሻሻል የጤና ዋስትና እየሰጠ ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰቆጣ ቃል ኪዳን ትግበራ የማሕበረሰቡን ጤና በማሻሻል የጤና ዋስትና እየሰጠ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ የምግብና ሥርዓተ ምግብ ስትራቴጂ እና የሰቆጣ ቃልኪዳን የ2017 ዓ.ም አፈጻጸም እና የቀጣይ ዓመት…