ኢትዮጵያ የጤና አገልግሎት ሥርዓትን ለማሻሻል በቁርጠኝነት እየሰራች ነው – ዶ/ር መቅደስ
አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በጄኔቫ እየተካሄደ በሚገኘው 156ኛው የዓለም ጤና ድርጅት የሥራ አስፈጻሚ ቦርድ ጉባዔ ላይ እየተሳተፉ ነው፡፡
ዶ/ር መቅደስ በመድረኩ ባደረጉት ንግግር ፥ ኢትዮጵያ በመጀመሪያ ደረጃ ጤና አጠባበቅ፣ የሕክምና…
ዶ/ር መቅደስ ከሜድ አክሽን ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2017 (ኤፍኤም ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ በሜድ አክሽን ዋና ዳይሬክተር ሲልቪዮ ሊዮኒ የተመራ ልኡካን ቡድን ጋር በሚሰጣቸው የጤና አገልግሎቶች ዙርያ ተወያይተዋል፡፡
በውይይቱ ወቀት ዶክተር መቅደስ ዳባ ÷ ጤና ሚኒስቴር ከሜድ አክሽን ጋር ለረጅም ጊዜ…
የልብ ህክምናን ለማሻሻል የሚያስችል የትብብር ስምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጤና ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና ኽርት አታክ ኢትዮጵያ የልብ ህክምናን ለማሻሻል እና በትብብር ለመስራት የሚያስችላቸው የሦስትዮሽ የመግባቢያ ሰነድ ፈረሙ፡፡
ለሦስተኛ ዙር ነጻ የልብ ቀዶ ህክምና ለማድረግ ወደ ኢትዮጵያ የመጣውን…
ደቡብ ጎንደር ዞን የ24 ሚሊየን ብር የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አገኘ
አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ደቡብ ጎንደር ቅርንጫፍ ለእስቴ ወረዳ ጤና ጽ/ቤት 24 ሚሊየን ብር የሚገመቱ የመድኃኒትና የህክምና አገልግሎት መስጫ ማሽኖችን ድጋፍ አድርጓል፡፡
የእስቴ ወረዳ ጤና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ውለታው ጌጤ በርክክብ ሥነ-ስርዓቱ…
የደም መርጋት …
አዲስ አበባ፣ ታህሣሥ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፍቅርተ አዱኛ (ሥሟ ተቀይሯል) ትባላለች፡፡ የ25 ዓመት ወጣት ስትሆን፥ የአንድ ልጅ እናት ከሆነች ደግሞ ገና 12 ቀኗ ነበር፡፡
በእርግዝና ወቅት ምንም ዓይነት የጤና እክል ያልነበራት ፍቅርተ፥ ልጇን በምጥ ከተገላገለች ጀምሮ እስከ 10 ቀን…
የኢትዮጵያ ብሩህነት ፕሮግራም ኢኒሼቲቭ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) "ብሩህ ጉዞ" በሚል ስያሜ በቻይና መንግስት ድጋፍ የሚተገበረው የኢትዮጵያ ብሩህነት ፕሮግራም ኢኒሼቲቭ ፕሮጀክት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሂዷል፡፡
በመርሐ ግብሩ የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር መቅደስ ዳባ፣ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ቼን ሀይ፣…
ለጤና ተቋማት የ19 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር የሕክምና ግብዓት ድጋፍ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር በምዕራብ ጎጃም ዞን ለሚገኙ ጤና ተቋማት ከ19 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ የሕክምና ግብዓት ድጋፍ አድርጓል፡፡
በማህበሩ የምዕራብ ጎጃም ዞን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሃላፊ ሸጋው ከፋለ÷የሕክምና ግብዓቱ…
ወቅታዊ ጉንፋን እና ጉንፋን መሰል የመተፈንሻ አካላት ህመም መንስኤ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጉንፋን ሕመም በተፈጥሮ የላይኛውን የመተንፈሻ የሰውነት ክፍሎች ማለትም አፍንጫ፣ ጎሮሮ እና የአየር መተላለፊያ ቧንቧን የሚያጠቃ ተላላፊ ሕመም ነው።
‘ሪኖ ቫይረስ’ ለጉንፋን መከሰት ዋና ምክንያት ሲሆን÷ ኮሮና፣ ኢንፍሉዌንዛ፣ ፓራ…
ሆስፒታሉ ከ24 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የሕክምና ቁሶችን በድጋፍ አገኘ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አይ ሲ አር የተሰኘ ግብረ ሰናይ ድርጅት ለጋምቤላ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ከ24 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው የሕክምና ቁሶችን በድጋፍ አበረከተ፡፡
የጋምቤላ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ ሳይመን ሙን (ዶ/ር) በድጋፍ ርክክቡ ወቅት እንዳሉት÷…
በአዲስ አበባ ከተማ የማህጸን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት ዘመቻ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በከተማ አስተዳደሩ የማህጸን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት ዘመቻን በይፋ አስጀምሯል።
በማስጀመሪያ መርሐግብሩ የከተማው ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዮሐንስ ጫላ፣የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ…