Fana: At a Speed of Life!

በጳውሎስ ሆስፒታል የካንሰር መድኃኒት እጥረት ተገቢ አገልግሎት ለመስጠት አላስቻለም ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጳውሎስ ሆስፒታል የካንሰር መድኃኒት እጥረት መኖሩን በሆስፒታሉ በህክምና ላይ ያሉ ታካሚዎች ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ተናግረዋል፡፡ በዚህም በሆስፒታሉ ውስጥ ያለው የካንሰር መድኃኒት እጥረት ለከፍተኛ ኢኮኖሚያዊ ችግር እንዲጋለጡ ማድረጉን…

ጤና ሚኒስቴር የከንፈርና ላንቃ ክፍተት ቀዶ ህክምናን ተደራሽ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የከንፈርና ላንቃ ክፍተት ቀዶ ህክምና ተደራሽ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በጅማ ዩኒቨርሲቲ ህክምና ማዕከል በዘመናዊ መሳሪያዎች የተደራጀ የጥርስ ህክምና ማዕከል አገልግሎት መስጠት ጀመሯል። ማዕከሉ 'ኦፕሬሽን እስማኤል…

ሆስፒታሉ የዲያሌሲስ አገልግሎት መሰጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የወራቤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የኩላሊት እጥበት (ዲያሌሲስ) አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡ የሆስፒታሉ ዋና ስራ አስኪያጅ ዶክተር ካሊድ ሸረፋ÷አገልግሎቱን ለማስጀመር ከማሽን ግዢ፣ ማሽን ተከላና የዘርፉን…

የሀገር ውስጥ የመድሃኒት ምርትን ማሳደግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)የሀገር ውስጥ የመድሃኒት ምርትን ማሳደግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሂዷል፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር አሌክሲስ ላሜክ ከተመራ ልዑክ ጋር በጤናው ዘርፍ በትብብር በሚሰሩ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡…

የአፍ ውስጥና የፊት ቀዶ ሕክምና ዘርፍን ለማዘመን እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍ ውስጥ፣ የመንጋጋና የፊት ቀዶ ሕክምና ዘርፍን ለማዘመን እየተሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የአፍሪካ የአፍ ውስጥ፣ የመንጋጋና የፊት ቀዶ ሕክምና ሐኪሞች ማህበር ኮንፈርንስ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ የኢትዮጵያ የአፍ…

የጸረ ተህዋስያን መድሃኒቶችን የተለማመዱ ተህዋስያን እውነታዎች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጸረ-ተህዋሲያን መድሃኒቶች ተህዋስያን መላመድ የበሽታ አምጪ ጀርሞችን ለማስወገድ ጥቅም ላይ የሚውሉ መድሃኒቶች አቅምን ሲፈታተን የሚከሰት ነው፡፡ ዓለም አቀፍ የጸረ-ተህዋስያን መድሃኒቶች በተህዋስያን መለመድ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሣምንት ተጀምሯል፡፡…

የሳንባ ምች በምን ምክንያት ይከሰታል?

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳንባ ምች(ኒሞኒያ) አብዛኛውን ጊዜ በኢንፌክሽን ምክንያት የሚመጣ የሳንባ መቆጣት ነው። የበሽታው ምክንያት ከቀላል እስከ ከባድ የሚደርስ የሳንባ ኢንፌክሽን ሲሆን÷ ኢንፌክሽኖች በሳንባዎች ውስጥ የሚገኙትን የአየር ከረጢቶች በፈሳሽ ወይም በመግል…

በደቡብ ወሎ ዞን ከ32 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነባ ጤና ጣቢያ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ኩታበር ወረዳ ከ32 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነባ የመለስተኛ ቀዶ ጥገና አገልግሎት መስጠት የሚችል ጤና ጣቢያ ተመርቋል። በዚሁ ወቅት የክልሉ ጤና ቢሮ ሀላፊ ዶክተር አብዱልከሪም መንግስቱ÷በክልሉ የእናቶችና…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የወባ ሥርጭት ሊጨምር ስለሚችል ጥንቃቄ እንዲደረግ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እስከ ታኅሣስ ወር 2017 ዓ.ም ድረስ የወባ በሽታ ሥርጭት ሊጨምር ስለሚችል ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ጥሪ አቀረበ፡፡ የወባ በሽታን ሥርጭትን አስመልክቶ ከመገናኛ ብዙኃን ኃላፊዎችና በክልሉ በየደረጃ ከሚገኙ…

26ኛው የጤና ዘርፍ ዓመታዊ ጉባኤ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 26ኛው የጤናው ዘርፍ ዓመታዊ ጉባኤ በአርባ ምንጭ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። ጉባኤው "የመጀመሪያ ደረጃ የጤና ክብካቤ እምርታ ለተፋጠነ የዘላቂ ልማት ግቦች ስኬት" በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው። በጉባኤው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር…