Fana: At a Speed of Life!

በትግራይ ክልል የወባ በሽታ የከፋ ጉዳት እንዳያደርስ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የወባ በሽታ በሰው ሕይወት ላይ የከፋ ጉዳት እንዳያደርስ በየደረጃው ከሚገኙ አካላት ጋር በትብብር እየተሠራ መሆኑን የክልሉ ጊዜያዊ አሥተዳደር ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በክልሉ የሕብረተሰቡን ጤና በዘላቂነት ለማስጠበቅ የሚያስችሉ…

በአማራ ክልል በ80 ወረዳዎች የወባ በሽታ ሥርጭት ተከሰተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በ80 ወረዳዎች የወባ በሽታ ሥርጭት መከሰቱን የክልሉ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ በተለይም በጎጃም፣ ጎንደር፣ ዋግኸምራ፣ ሰሜን ወሎ እና አካባቢዎቻቸው የሚገኙ ከ80 በላይ ወረዳዎች ውስጥ የወባ በሽታ ሥርጭት መስፋፋቱን…

የወባ በሽታ ምልክቶች፣ መከላከያ መንገዶችና ህክምናው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ወባ በፕላዝሞዲየም ጥገኛ ተውሳኮች የሚመጣ አጣዳፊ የትኩሳት በሽታ ነው። የበሽታው ምልክቶች ከባድ ትኩሳት፣ ላብ፣ የሚያንዘፈዝፍ ብርድ ብርድ የሚል ስሜት፣ ራስ ምታት፣ የጡንቻ መጓጎል፣ ድካም፣ ማቅለሽለሽ፣ ማስመለስ፣ ተቅማጥና ትኩሳት፣ ብዙውን…

የጤና አገልግሎት ጥራትን ለማረጋገጥ በተቋማቱ ዲጂታል አሰራርን እውን ለማድረግ ትኩረት ተሰጥቷል – ዶ/ር መቅደስ ዳባ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና አገልግሎት ጥራትን ለማረጋገጥ በተቋማቱ ዲጂታል አሰራርን በሁሉም ደረጃ እውን ለማድረግ ትኩረት መሰጠቱን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር መቅደስ ዳባ ገለጹ። በአዳማ ከተማ ሲካሄድ የቆየው የጤና ኢኖቬሽንና ጥራት የአፈፃፀም ግምገማና የ2017 ዓ.ም…

የወባ ስርጭትን ለመከላከል የተቀናጀ ስራ ሊሰራ ይገባል- ዶ/ር መቅደስ ዳባ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የወባ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጣር የተቀናጀ ስራ ሊሰራ ይገባል ሲሉ የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር መቅደስ ዳባ ገለጹ፡፡ የወባ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጣር እየተከናወነ ያለውን ስራ በሚመለከት በተደረገው የግምገማ መድረክ ዶክተር መቅደስ ዳባ…

ጥንቃቄ የሚሻው የመድሃኒት አወሳሰድ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በምርመራ ለተረጋገጠ በሽታ ትክክለኛው መድኃኒት ለታማሚው በጊዜና መጠን ሲሰጥና ታማሚውም መድኃኒቱን በትክክል ሲወስድ አግባባዊ የመድኃኒት አጠቃቀም ይባላል፡፡ በአንጻሩ በትክክል ተመርምሮ የትኛው ዓይነት በሽታ አምጪ ተህዋስ እንዳስከተለው ለማይታወቅ…

የጡት ካንሰር መንስዔዎችና ምልክቶች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጡት ካንሰር ከቁጥጥር ውጭ በሆነ መንገድ በጡት ውስጥ ያሉ ሕዋሳት አድገው እና ተከፋፍለው ዕጢ ሲፈጥሩ የሚከሰት ሕመም ነው። የጡት ካንሰር በሴቶች ላይ ከሚከሰቱት የካንሰር ዓይነቶች አንዱ ሲሆን÷ በአብዛኛው ከ 50 ዓመት በላይ በሆኑ ሴቶች ላይ…

የፊስቱላ ሕክምና አገልግሎት ተደራሽነት ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአራት ክልሎች ብቻ እየተሰጠ የሚገኘውን የፊስቱላ ሕክምና አገልግሎት ተደራሽነት ለማሳደግ የሚያስችል ውይይት ተካሂዷል፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ በኢትዮጵያ ለፊስቱላ ህክምና ድጋፍ ከሚያደርገው የሂሊንግ ሃንድስ ኦፍ ጆይ ድርጅት መስራች…

የፖሊዮ በሽታ አጋላጭ ምክንያቶች እና መከላከያ መንገድ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የልጅነት ልምሻ (ፖሊዮ) በቫይረስ አማካኝነት የሚመጣና በዋናነት የህፃናትን ጤና በመጉዳት እስከሞት የሚያደርስ በሽታ ነው፡፡ በሽታው በህፃናት ላይ የእጅ የእግር ወይም የሁለቱም መዛል (መዝለፍለፍ) ወይም ሽባነት ብሎም ሞት…

በአፋር ክልልና በአዲስ አበባ ከተማ የፖሊዮ ክትባት እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልልና በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፖሊዮ (የልጅነት ልምሻ) በሽታ የመከላከያ ክትባት መሰጠት ጀምሯል፡፡ የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት መርሐ ግብሩ ከዛሬ ጀምሮ ለአራት ተከታታይ ቀናት እደሚሰጥ ነው የተመላከተው፡፡ በአፋር ክልል…