Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የብልጽግና ፓርቲ በድሬዳዋ ከተማ የምረጡኝ ቅስቀሳ አካሄደ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልጽግና ፓርቲ በድሬዳዋ ዓለም አቀፍ ስታዲየም የምረጡኝ ቅስቀሳ እና የማጠቃለያ የድጋፍ ሰልፍ አካሂዷል።
የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር በወቅቱ እንዳሉት÷ ፓርቲው ችግሮችን በፅናት በማለፍ “ትናንትን ማከም፤ ዛሬን መግጠም፤…
ስልጣን በምርጫ የሚገኝ እንጂ እንደ ቅርጫ የሚከፋፈል አይደለም – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ስልጣን በምርጫ የሚገኝ እንጂ በጉልበት ወይም እንደ ቅርጫ የሚከፋፈል አይደለም አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡
ከንቲባዋ በዛሬው ዕለት በመዲናዋ የተካሄደውን የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ አስመልክተው ባስተላለፉት…
የከተማችን ነዋሪዎች በአብሮነት ሀገርን የማፅናት መልዕክት አስተላልፈዋል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በዛሬው ዕለት የተካሄደው የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ ሀገርን የማፅናት መልዕክት የተላለፈበት ነው አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡
ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፥ የምርጫ ቅስቀሳ መርሐ ግብሩ…
የተቀናጀ የውሃ ሀብት አስተዳደር ለዘላቂ የውሃ ሀብት ልማት …
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተቀናጀ የውሃ ሀብት አስተዳደር እና የምርምር ስራዎች ለዘላቂ የውሃ ሀብት ልማት ወሳኝ ሚና እንዳላቸው ተመላከተ።
የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ልዩ አማካሪ ሚካኤል መሐሪ (ዶ/ር) እንዳሉት፤ በየዓመቱ የሚገኘው ዝናብ ከሶስት ወር…
ለህዝባችን የገባነውን ቃል ለመፈፀም የማያቋርጥ ተግባራትን እያከናወንን እንገኛለን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለህዝባችን የገባነውን ቃል ለመፈፀም የማያቋርጥ ተግባራትን እያከናወንን እንገኛለን አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ።
7ኛው የአዲስ መሶብ የአንድ ማዕከል ዲጂታል የመንግሥት አግልግሎት በይፋ ስራ ጀምሯል።…
ለሀገር ዕድገት ይበጃል የሚሉትን ለመምረጥ የተዘጋጁት የሶዶ ከተማ ነዋሪዎች…
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በመጪው ጠቅላላ ምርጫ ለሀገር ልማትና ዕድገት የሚበጀውን የፖለቲካ ፓርቲ ለመምረጥ ተዘጋጅተናል አሉ የወላይታ ሶዶ ከተማ ነዋሪዎች፡፡
ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን አስተያየታቸውን የሰጡ የከተማዋ ነዋሪዎች፥ ቤተሰቦቻቸውን ጭምር በማንቃት…
ብልጽግና ፓርቲ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የምረጡኝ ቅስቀሳ አካሄደ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልጽግና ፓርቲ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የምረጡኝ ቅስቀሳ መርሐ ግብር አካሂዷል።
መርሐ ግብሩ "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር” በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተካሄደው፡፡
የምረጡኝ ቅስቀሳው በአሶሳ ዞን መንጌ ወረዳ፣…
ከተማ አስተዳደሩ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ ወገኖችን በማቋቋም ወደ ስራ እያስገባ ይገኛል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለዜጎች ቅድሚያ በመስጠት ምንም ገቢ የሌላቸውንና በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ ወገኖችን ከመመገብ ባሻገር በማቋቋም ወደ ስራ እያስገባ ይገኛል አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ።
ከንቲባዋ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው…
7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ አስመልክቶ ለዲፕሎማቶችና ዓለም አቀፍ ተቋማት ተወካዮች ገለጻ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ አስመልክቶ አዲስ አበባ ለሚገኙ ዲፕሎማቶችና ለአለም አቀፍ ተቋማት ተወካዮች ገለጻ ተደርጓል።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሰቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ ለዲፕሎማቶችና ለዓለም አቀፍ ድርጅቶች ተወካዮች ስለምርጫው ዝግጅት፣…
የአፍሪካ ቀን …
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ቀን የቀድሞው የአፍሪካ አንድነት ድርጅት (የአሁኑ የአፍሪካ ሕብረት) በፈረንጆቹ 1963 መመስረቱን አስመልክቶ የሚከበር በዓል ነው።
አፍሪካውያን የድንቅ መልከዓ ምድራዊ ተፈጥሮ፣ የቀደምት ስልጣኔ እና የታሪካዊ ቅርሶች ባለቤት እንዲሁም…