Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ህዝበ ሙስሊሙ አቅመ ደካሞችን በመደገፍ የሚያከብረው የአረፋ በዓል …
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ህዝበ ሙስሊሙ የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓልን አቅመ ደካሞችን በመደገፍ እና እስላማዊ እሴቱን በመጠበበቅ ሊያከብር ይገባል አለ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት፡፡
ጠቅላይ ምክር ቤቱ የ1 ሺህ 447ኛውን የዒድ አል አድሃ…
የአረንጓዴ ኢኮኖሚ እድገትን የሚደግፍ የትራንስፖርት ሥርዓት ለመገንባት እየተሰራ ነው – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአረንጓዴ የኢኮኖሚ እድገትን የሚደግፍ የትራንስፖርት ሥርዓት ለመገንባት በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)።
የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን ለማስፋፋትና የትራንስፖርት ዘርፉን ለማዘመን የተዘጋጀ…
የሰላም ማስከበር ተልዕኮን በኢትዮጵያዊነት መንፈስ መፈፀም ይገባል – ጀኔራል አበባው ታደሰ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም አቀፍ የሰላም ማስከበር ተልዕኮን በኢትዮጵያዊነት መንፈስ፣ በፍፁም ሕዝባዊነት እና በወታደራዊ ፕሮፌሽናሊዝም መፈፀም ይገባል አሉ የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀኔራል አበባው ታደሰ።
በሰላም ማስከበር ማዕከል የሁርሶ…
ለሀገር የተሻለ ይሰራል ለምንለው ፓርቲ ድምጻችንን ለመስጠት ተዘጋጅተናል – ወጣቶች
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ለሀገር ይበጃል፤ ለሕዝብም የተሻለ ይሰራል ለምንለው ፓርቲ ድምጻችንን ለመስጠት ተዘጋጅተና አሉ የአርባ ምንጭ ከተማ ወጣቶች።
ወጣት ለምለም ተስፋዬ ሀገርና ሕዝብን በልማት ወደፊት ያራምዳል ለምትለው ፓርቲ ድምጿን ለመስጠት…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለአፍሪካ ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የአፍሪካ ቀንን በማስመልከት ለመላው አፍሪካውያን ወንድሞችና እህቶች ለአፍሪካ ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፥ ከ63…
ከሩዋንዳ ከመጡ 128 የሕክምና ባለሙያዎች ጋር ማዕድ ቆርሰናል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ በልዩ የሕክምና ዘርፍ ሥልጠና ላይ ከሚገኙ እና ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ከመጡ ከ400 በላይ የሕክምና ባለሙያዎች መካከል ከሩዋንዳ ከመጡ 128 የሕክምና ባለሙያዎች ጋር በጋራ ማዕድ ቆርሰናል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…
ሁላችንም ከመለያየት ይልቅ አብሮነት ላይ ማተኮር ይኖርብናል – ሊቀ ትጉሃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሁላችንም ከጥላቻ ንግግር ይልቅ የሐሳብ የበላይነት፤ ከመለያየት ይልቅ አብሮነት ላይ ማተኮር ይኖርብናል አሉ የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ዋና ጸሐፊ ሊቀ ትጉሃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ።
የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ “ሃይማኖታዊ ዕሴቶቻችን…
አዲስ አበባን የጤና ቱሪዝም መዳረሻ ለማድረግ በግሉ ዘርፍ አበረታች ስራ እየተሰራ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባን የጤና ቱሪዝም መዳረሻ ለማድረግ በመንግሥት ብቻ ሳይሆን በግሉ ዘርፍም አበረታች ስራ እየተሰራ ነው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ።
ከንቲባዋ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ ዛሬ ኒዩክለስ…
ፓርኩ ለጎንደርና አካባቢው የኢኮኖሚ የስበት ማዕከል ሆኖ ያገለግላል – አቶ አረጋ ከበደ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ የጎንደር የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርክ ለአካባቢው የኢኮኖሚ የስበት ማዕከል ሆኖ ያገለግላል አሉ፡፡
ርዕስ መስተዳድሩ ከኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል እና ሌሎች የስራ ኃላፊዎች ጋር በመሆን…
በአካልና በአእምሮ የዳበረ ትውልድ በመገንባት አዲስ አበባን የብልጽግና ተምሳሌት እናደርጋለን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባን የብልጽግና ተምሳሌት እናደርጋታለን ብለን ስንነሳ በአካልና በአእምሮ የዳበረ ትውልድ መገንባትን ቅድሚያ በመስጠት ነው አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ።
ከንቲባዋ በቦሌ ክፍለከተማ የተገነቡ የተለያዩ አገልግሎቶችን የሚሰጡ መሰረተ ልማቶችን…