Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ የባሕር በር ባለቤትነት የኢኮኖሚ ሉዓላዊነትን የሚወስን ቁልፍ ጉዳይ ነው – ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የባሕር በር ባለቤትነት የሀገርን ኢኮኖሚ ሉዓላዊነትን የሚወስን ቁልፍ የብሔራዊ ጥቅምና የሕልውና ጉዳይ ነው አሉ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)። ጥያቄው ታሪካዊነትን…

በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የተገነባ የተቀናጀ የከተማ ግብርና ማዕከል ለአገልግሎት ክፍት ሆነ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ በ3 ሄክታር መሬት ላይ የተገነባ የተቀናጀ የከተማ ግብርና ማዕከል ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል። ማዕከሉን መርቀው የከፈቱት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው…

ኢትዮጵያን ከፍ ለማድረግ የሚተጉ ወጣቶችን መመልከት በበለጠ ትጋት እንድንሰራ መነሳሳትን ይፈጥርልናል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ኢትዮጵያን ከፍ ለማድረግ የሚተጉ ወጣቶችን መመልከት በበለጠ ትጋት እንድንሰራ ትልቅ መነሳሳትን ይፈጥርልናል አሉ። ከንቲባዋ ‘ትውልዱ ገብቶታል’ በሚል መሪ ሀሳብ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው…

መንግሥት ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋት በትኩረት እየሰራ ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥት ባለፉት የለውጥ ዓመታት ኢንቨስትመንት እንዲስፋፋ በትኩረት እየሰራ ነው አሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በግራንዴር ሴራሚክ ፋብሪካ ምረቃ ላይ ባደረጉት ንግግር፤ ኢንቨስትመንት…

በርትተን ከሰራን ሀገራችን ለአፍሪካ ተምሳሌት ትሆናለች – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በርትተን ከሰራን እና ከተጋገዝን ሀገራችን ለአፍሪካ ተምሳሌት ትሆናለች አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የግራንዴር ሴራሚክ ፋብሪካን መርቀው አገልግሎት ባስጀመሩበት ወቅት ባስተላለፉት መልዕክት፤ በርትተን ከሰራን…

በወታደራዊ ሥነ ምግባር የታነጸ ገለልተኛ ሠራዊት እየተገነባ ነው – ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌደራል ፖሊስ ጠቅላይ አዛዥ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል በአስተሳሰብና አደረጃጀት ገለልተኛ የሆነ ሠራዊት እየተገነባ ነው አሉ። የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን ዕጩ መኮንኖች በዛሬው ዕለት…

የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የጸረ ሠላም ኃይሎችን ድርጊት የማክሸፍ አቅም ገንብቷል – ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ከውስጥም ሆነ ከውጭ የሚነሱ የጸረ ሠላም ኃይሎችን ድርጊት የማክሸፍ አቅም ገንብቷል አሉ። የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን ዕጩ መኮንኖች በዛሬው ዕለት…

በወላይታ ዞን ዲንቱ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በወላይታ ዞን ዲንቱ ከተማ አስተዳደር በዛሬው ዕለት በደረሰ የትራፊክ አደጋ የስድስት ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡ አደጋው ከዲላ ወደ ሶዶ ሲጓዝ የነበረ ዶልፊን ተሽከርካሪ ከወላይታ ሶዶ ወደ ሀዋሳ ሲጓዝ ከነበረ አነስተኛ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ…

በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ የተመረቀው ግራንዴር ሴራሚክ ፋብሪካ ምን አይነት ሴራሚኮችን ያመርታል፡-

‎ፋብሪካው የተገነባው በግራንዴር ሴራሚክ ማኑፋክቸሪንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ነው፣ መሰረት ልማቱ በ300 ሺህ ካሬ ሜትር ቦታ ላይ ያረፈ ሲሆን÷ ዓለም አቀፍ ደረጃን የጠበቁ የሴራሚክና የፖርሲሌን ንጣፎችን ያመርታል፣ ፋብሪካውን ከዕቅድ ጀምሮ እስከ መሬት…