Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ኢንዱስትሪ ፓርኮች ከብዛት ይልቅ ጥራታቸውን ጠብቀው እንዲገነቡ ተደርጓል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢንዱስትሪ ፓርኮች ከብዛት ይልቅ ጥራታቸውን ጠብቀው እንዲገነቡ ተደርጓል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ "የሉዓላዊነት ልብ" በሚል መሪ ሐሳብ ከኢቢሲ ጋር ባደረጉት ቆይታ÷ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ለኢኮኖሚ እድገት…
የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ዕድገት ዘላቂ ለማድረግ የባሕር በር አስፈላጊነት..
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ዕድገት ዘላቂ ለማድረግ የባሕር በር አስፈላጊ ነው አሉ በኢትዮጵያ የካናዳ አምባሳደር ኒኮላስ ሲማርድ።
የኢትዮጵያ እና ካናዳ የ60 ዓመታት የሁለትዮሽ ግንኙነትን በማስመልከት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የውይይት መድረክ…
11 ግለሰቦች በህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ከ4 ቢሊየን ብር በላይ ለግል ጥቅም በማዋል ተከሰሱ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 3 ሺህ 887 ሰዎችን በህገወጥ መንገድ በማዘዋወር 4 ቢሊየን ብር በላይ ለግል ጥቅም በማዋል የወንጀል ድርጊት የተጠረጠሩ 11 ግለሰቦች በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ ልዩ ልዩ የወንጀል ችሎት ክስ ተመሰረተባቸው፡፡
ተከሳሾቹ…
በኦሮሚያ ክልል የሕዝብን ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ያሳደጉ የልማት ሥራዎች ተከናውነዋል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ባለፉት ዘጠኝ ወራት የክልሉን ሕዝብ ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት በተሻለ መልክ ያሳደጉ የልማት ሥራዎች ተከናውነዋል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ።
የክልሉ የፓርቲና የመንግሥት የሦስተኛ ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም…
የሀገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያዎች ከኢትዮጵያ የልማት አጀንዳዎች ጋር የተጣጣሙ ናቸው – ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በራስ አቅም እና ቴክኒካል ድጋፍ የተደረጉት የሀገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያዎች ከኢትዮጵያ የልማት አጀንዳዎች ጋር የተጣጣሙ ናቸው አሉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)፡፡
ኢዮብ (ዶ/ር) በዋሽንግተን ዲሲ እየተካሄደ ባለው…
ለዋናው ሀገራዊ ምክክር አጀንዳ የመለየት ስራው እየተጠናቀቀ ነው – ኮሚሽነር መላኩ ወልደማርያም
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለዋናው ሀገራዊ ምክክር አጀንዳ የመለየት ስራው እየተጠናቀቀ ይገኛል አሉ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር መላኩ ወልደማርያም።
ኮሚሽነር መላኩ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ÷ ለዋናው ጉባኤ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን…
ባለንበት ዘመን ኢንዱስትሪ ጭስ እና ብረት ብቻ ሳይሆን አርቲፊሻል ኢንተለጀንስም ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አሁን ባለንበት ዘመን ኢንዱስትሪ ከጭስና ብረት በተጨማሪ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስን አካትቷል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ "የሉዓላዊነት ልብ" በሚል መሪ ሐሳብ ከኢቢሲ ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ ስለ አራተኛው…
ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ የኢኮኖሚ ልብ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ የኢኮኖሚ ልብ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ "የሉዓላዊነት ልብ" በሚል መሪ ሐሳብ ከኢቢሲ ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ ነው ይህንን የገለጹት።
በቆይታቸው የመደመር መንግሥት…
ለሀምበሪቾ መንደር ፕሮጀክት ግንባታ የሀብት ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር እየተከናወነ ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለሀምበሪቾ መንደር ፕሮጀክት ግንባታ የሀብት ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር እየተከናወነ ይገኛል፡፡
መርሐ ግብሩ "የጋራ ቤታችንን በጋራ እንገነባለን” በሚል መሪ ሃሳብ ለፕሮጀክቱ የሚውል 1 ቢሊየን ብር ለማሰባሰብ ያለመ ነው፡፡
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ…
የላይቤሪያ ፕሬዚዳንት በዓድዋ ድል መታሰቢያ የአበባ ጉንጉን አኖሩ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የላይቤሪያ ፕሬዚዳንት ጆሴፍ ንዩማ ቦአካይ በዓድዋ ድል መታሰቢያ የአበባ ጉንጉን አኑረዋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ ዛሬ የላይቤሪያ ፕሬዚዳንት ጆሴፍ ንዩማ ቦአካይን…