Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የላይቤሪያ ፕሬዚዳንት በዓድዋ ድል መታሰቢያ የአበባ ጉንጉን አኖሩ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የላይቤሪያ ፕሬዚዳንት ጆሴፍ ንዩማ ቦአካይ በዓድዋ ድል መታሰቢያ የአበባ ጉንጉን አኑረዋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ ዛሬ የላይቤሪያ ፕሬዚዳንት ጆሴፍ ንዩማ ቦአካይን…
ኢትዮጵያ እና ላይቤሪያ ከጋራ የጽናት ታሪክ የሚመነጭ ዘመናትን የተሻገረ ግንኙነት አላቸው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ላይቤሪያ ከጋራ የጽናት ታሪክ የሚመነጭ ጥልቅና ዘመናትን የተሻገረ ግንኙነት አላቸው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው፤ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ኢትዮጵያ የገቡትን የላይቤሪያ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከፖርቹጋል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከፖርቹጋል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፓውሎ ራንገል ጋር ተወያይተዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ የፖርቹጋል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሆኑትን ፓውሎ…
ኢትዮጵያ እና ፖርቹጋል በባለብዙ ወገን መድረኮች ላይ በጋራ ለመስራት ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከፖርቹጋል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፓውሎ ራንገል ጋር በጽሕፈት ቤታቸው ተወያይተዋል።
ጌዲዮን (ዶ/ር) በዚህ ወቅት÷ ኢትዮጵያ እና ፖርቹጋል ረጅም እና ታሪካዊ ግንኙነት ያላቸው ሀገራት መሆናቸውን…
ኢትዮጵያ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ተሞክሮዋን ለአፍሪካ ሀገራት ለማካፈል ዝግጁ ናት – ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር) ኢትዮጵያ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ላይ ያላትን ተሞክሮ ለአፍሪካ ሀገራት ለማካፈል ዝግጁ ናት አሉ።
የላይቤሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳራ ቤይሶሎው ኒያቲ የተመራ…
ኢትዮጵያ እና ላይቤሪያ ወታደራዊ የኢንዱስትሪና የቴክኖሎጂ ትብብራቸውን ለማሳደግ ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ላይቤሪያ ወታደራዊ የኢንዱስትሪና የቴክኖሎጂ ትብብራቸውን ለማሳደግ ተስማምተዋል።
የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሐመድ (ኢ/ር) ከላይቤሪያ ሪፐብሊክ መከላከያ ሚኒስትር ብርጋዲየር ጄኔራል ጄራልዲን ጃኔት ጆርጅ ጋር በአዲስ አበባ…
ለአፍሪካ ሀገራት አርዓያ የሚሆነው የኢትዮጵያ ዘመናዊ አገልግሎት አሰጣጥ …
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ዘመናዊ አገልግሎት አሰጣጥ ለአፍሪካ ሀገራት አርአያ የሚሆን ነው አሉ የላይቤሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳራ ቤይሶሎው ኒያቲ፡፡
በላይቤሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ የተመራ ልዑክ በመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ጎብኝት አድርጓል፡፡…
ኢትዮጵያ በቴክኖሎጂ ዘርፍ ያስመዘገበቻቸው ስኬቶች ለመላው አፍሪካ ኩራት ናቸው – የላይቤሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በቴክኖሎጂ ዘርፍ ያስመዘገበቻቸው ስኬቶች ለመላው አፍሪካ ኩራት ናቸው አሉ የላይቤሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳራ ቤይሶሎው ኒያቲ።
በሚኒስትሯ ሳራ ቤይሶሎው ኒያቲ የተመራ ልዑክ የኢትዮጵያ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፓርክን ጎብኝቷል።…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለላይቤሪያ ፕሬዚዳንት ጆሴፍ ንዩማ ቦአካይ አቀባበል አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለላይቤሪያ ፕሬዚዳንት ጆሴፍ ንዩማ ቦአካይ አቀባበል አድርገዋል።
የላይቤሪያ ፕሬዚዳንት ጆሴፍ ንዩማ ቦአካይ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ዛሬ ምሽት አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ…
የኢትዮጵያን የሰው ዘር መገኛነት ዳግም ያረጋገጡ አዲስ የአርኪዮሎጂ ግኝቶች…
በኢትዮጵያ አፋር ስምጥ ሸለቆ በመካከለኛው አዋሽ የምርምር ፕሮጀክት ከ100 ሺህ ዓመታት በፊት ይኖሩ የነበሩ የጥንታዊ ሆሞ ሳፒየንስ ቅሪተ አካላት ተገኝተዋል አለ የኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን፡፡
የባለሥልጣኑ የአጥኚ ቡድን የሰው ልጅ የዝግመተ ለውጥ ጉዞንና ጥንታዊ የአኗኗር ዘይቤን የሚያሳዩ…