Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ድርድር ሲካሄድ መታሰብ ያለበት ለሀገር ያለው አበርክቶ ነው – ያዕቆብ አርሳኖ (ፕ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ድርድር ሲካሄድ መታሰብ ያለበት ጉዳይ ለሀገር ያለው አበርክቶ ነው አሉ የሃይድሮ ፖለቲክስ ተመራማሪና ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ተደራዳሪ ያዕቆብ አርሳኖ (ፕ/ር)፡፡
የግድቡ ተደራዳሪ ያዕቆብ አርሳኖ (ፕ/ር) ከፋና ፖድካስት ጋር ባደረጉት ቆይታ…
ለንግድና ኢንቨስትመንት መሳለጥ የመንገድ መሰረት ልማትን ማስፋፋት አስፈላጊ ነው – እንደሻው ጣሰው (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለንግድና ኢንቨስትመንት መሳለጥ የመንገድ መሰረት ልማትን ማስፋፋት አስፈላጊ ነው አሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንደሻው ጣሰው (ዶ/ር)፡፡
በ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ወጪ የተገነባው የቱሉ ቦሎ - ኬላ 81 ነጥብ 6 ኪሎ ሜትር…
ባንኮች ለተመረጡ የገቢ ዕቃዎች የጉምሩክ ዋጋን እንደ አመላካች ዋጋ ይጠቀማሉ – የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ
አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባንኮች ለተመረጡ የገቢ ዕቃዎች ከጥር 19 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የጉምሩክ ዋጋን እንደ አመላካች ዋጋ ይጠቀማሉ አለ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ።
ባንኩ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ÷ ባንኮች ለተመረጡ የገቢ ዕቃዎች የብድር ሰነድ ይሁን ሌላ…
የአገው ፈረሰኞች በዓልን በድምቀት ለማክበር አስፈላጊው ዝግጅት ተጠናቅቋል
አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 86ኛውን የአገው ፈረሰኞች በዓል ታሪካዊና ባህላዊ እሴቱን በጠበቀ መልኩ በድምቀት ለማክበር አስፈላጊው ዝግጅት ተጠናቅቋል አለ የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም መምሪያ፡፡
በመምሪያው የባህል እሴቶች ቡድን መሪና የበዓሉ አስተባባሪ ወለሊ…
ለኢትዮጵያ አየር ኃይል ሰማይ ወሰን ሆኖ አያውቅም – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለኢትዮጵያ አየር ኃይል ሰማይ ወሰን ሆኖ አያውቅም፤ የጀግንነት አሻራውን የሚያሳርፍበት፣ ብቃቱን የሚለካበትና የሀገርን ኩራት የሚያውጅበት ሰፊ የመጫወቻ ሜዳው ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ…
የኢትዮጵያን ጥቅም ለማስከበር ከኢትዮጵያውያን ውጪ ሌላ ማንም ሰው ግዴታ የለበትም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን ጥቅም እና ፍላጎት ለማስከበር ከእኛ ኢትዮጵያውያን ውጪ ሌላ ማንም ሰው ግዴታ የለበትም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ የኢትዮጵያን ጥቅም፣ የኢትዮጵያን…
በአማራ ክልል የፍትህ ሥርዓቱን ለማሳደግ በቴክኖሎጂ የታገዙ ሥራዎች እየተሰሩ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የፍትህ ሥርዓቱን ለማሳደግ በቴክኖሎጂ የታገዙ ሥራዎች እየተሰሩ ነው አሉ የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አቶ ዓለምአንተ አግደው።
“የሕግ የበላይነትና አማራጭ የክርክር መፍቻ ዘዴዎች ለዘላቂ ሰላም እና ዕድገት” በሚል መሪ ሃሳብ…
በአማራ ክልል የታጠቁ አካላት ወደ ሰላም መምጣታቸው ለዘላቂ ሰላምና ልማት ወሳኝ ነው – አቶ መሐመድ እድሪስ
አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የታጠቁ አካላት ወደ ሰላም መምጣታቸው ለክልሉ ዘላቂ ሰላምና ልማት ወሳኝ ነው አሉ የሰላም ሚኒሰትር መሐመድ እድሪስ፡፡
የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ዓለምአቀፍ…
የኢትዮጵያ ልጆች በመደመር መተኪያ የሌላት እናት ሀገራችንን ልዕልና ማረጋገጥ አለብን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ልጆች በመደመር እንደ ትናንት ጀግኖቻችን መተኪያ የሌላት እናት ሀገራችንን ልዕልና ማረጋገጥ አለብን አሉ፡፡
የኢፌዲሪ አየር ኃይልን 90ኛ ዓመት በማስመልከት "የአንበሶቹ ሰማይ ኢትዮጵያ" በሚል…
የአውሮፕላን ማረፊያው አዲስ ተርሚናል በቅርብ ወራት ውስጥ ለአገልግሎት ክፍት ይሆናል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የባሕርዳር በላይ ዘለቀ አውሮፕላን ማረፊያ አዲስ ተርሚናል በቅርብ ወራት ውስጥ ለአገልግሎት ክፍት ይሆናል አሉ።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የተርሚናሉን የግንባታ ሂደት በዛሬው ዕለት ጎብኝተዋል፡፡…