Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ምክር ቤቱ የአንድ ዳኛ ስንብት አስመልክቶ የቀረበውን የውሳኔ ሃሳብ መርምሮ ለሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ መራ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከዳኞች አስተዳዳር ጉባዔ ለምክር ቤቱ የቀረበውን የአንድ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ዳኛ ስንብት አስመልክቶ የቀረበውን የውሳኔ ሃሳብ መርምሮ ለሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ መራ። 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…

የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በክልል ደረጃ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)18ኛውን የብሔር፣ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በክልል ደረጃ ተከበረ፡፡ "ብዝሃነት እና እኩልነት ለሃገራዊ አንድነት" በሚል መሪ ቃል 18ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በደቡብ ምእራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ቴፒ ከተማ ተከብሯል።…

የኢትዮጵያ ብሪክስን መቀላቀል የጋራ ልማትን ለማረጋገጥ ነው – አምባሳደር ምስጋኑ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሪክስን መቀላቀል የጋራ ልማትን ለማረጋገጥና ብሔራዊ ጥቅምን ለማስጠበቅ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገለጹ። የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ከሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ጋር በመተባበር ኢትዮጵያ…

ኢትዮጵያ በኮፕ28 የአረንጓዴ አሻራና ሌሎች ተሞክሮዎቿን ታካፍላለች – ፍጹም አሰፋ(ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በዱባይ በሚካሔደው 28ኛው የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ላይ የአረንጓዴ አሻራና ሌሎች ተሞክሮዎቿን ለዓለም እንደምታካፍል የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ገለጹ። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአየር ንብረት ጉባዔ (ኮፕ…

ኢትዮጵያ የአይኤልኦ አባል የሆነችበትን 100ኛ ዓመት አስመልክቶ ጉባኤ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉ የሰራተኞች ድርጅት (አይኤልኦ) አባል የሆነችበትን 100ኛ ዓመት አስመልክቶ ከሕዳር 24 እስከ 26 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ጉባኤ ይካሄዳል። በሰራተኞች እና አሰሪዎች ዙሪያ የሚመክረው ጉባኤው ‘ማህበራዊ…

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልልን የቱሪዝም ማዕከል ለማድረግ እየተሰራ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ያሉ የቱሪዝም ጸጋዎችን በማልማት እና በማስተዋወቅ ክልሉ የቱሪዝም ማዕከል እንዲሆን በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተልጿል፡፡ የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳሙኤል መንገሻ÷ በክልሉ የሚገኙ ተፈጥሯዊና…

የአፍሪካ ወጣቶች ወር የማጠቃለያ መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘንድሮ ለ16ኛ ጊዜ የተከበረው የአፍሪካ ወጣቶች ወር የማጠቃለያ መርሐ ግብር ተካሄደ። የማጠቃለያ መርሐ ግብሩ “ድንበር ተሻጋሪ የወጣቶች እንቅስቃሴ ለፓን-አፍሪካኒዝም“ በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ እንደሚገኝ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ…

በጎርፍ አደጋ የተጎዱ ዜጎችን ለመርዳት የሚደረገው ጥረት ተጨማሪ ድጋፍ እንደሚያስፈልገው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎርፍ አደጋ ጉዳት የደረሰባቸው ዜጎችን ለመርዳት የሚደረገው ጥረት ተጨማሪ ድጋፍ እንደሚያስፈልገው የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተ/ማሪያም እና በኢትዮጵያ የተመድ ዋና ተወካይና የሰብዓዊ ጉዳዮች…

520 ሺህ ኩንታል ዩሪያ ማዳበሪያ የጫነች መርከብ ጅቡቲ ወደብ ደረሰች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 520 ሺህ ኩንታል ዩሪያ የአፈር ማዳበሪያ የጫነች መርከብ ጅቡቲ ወደብ መድረሷን የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን አስታውቋል፡፡ ተጨማሪ 615 ሺህ ኩንታል ኤን ፒ ኤስ ቦሮን የጫነች መርከብም በነገው ዕለት ጅቡቲ ወደብ እንደምትደርስ…

በሲዳማ ክልል ሊመዘበር የነበረ ከ110 ሚሊየን ብር በላይ ማዳን ተቻለ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 19 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል ሊመዘበር የነበረ ከ110 ሚሊየን ብር በላይ የክልሉ የሥነ-ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ከተቋቋመው የፀረ ሙስና ኮሚቴ ጋር በመተባበር ማዳን መቻላቸው ተገለጸ፡፡ በ2015 በጀት ዓመት ሊመዘበር የነበረን ከ51ሚሊየን ብር በላይ…