Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በሲዳማ ክልል ሊመዘበር የነበረ ከ110 ሚሊየን ብር በላይ ማዳን ተቻለ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 19 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል ሊመዘበር የነበረ ከ110 ሚሊየን ብር በላይ የክልሉ የሥነ-ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ከተቋቋመው የፀረ ሙስና ኮሚቴ ጋር በመተባበር ማዳን መቻላቸው ተገለጸ፡፡ በ2015 በጀት ዓመት ሊመዘበር የነበረን ከ51ሚሊየን ብር በላይ…

የኮሚሽኑ የቀድሞ ሠራተኞች ከ40 ሚሊየን ብር በላይ የሙስና ክስ ጋር ተያይዞ ያቀረቡት የክስ መቃወሚያ ውድቅ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ እሳት እና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን የቀድሞ ሠራተኞች ከ40 ሚሊየን ብር በላይ  የአልባሳት ግዢ ጋር ተያይዞ በቀረበባቸው የሙስና ወንጀል ክስ ያቀረቡት የክስ መቃወሚያ ውድቅ ተደረገ። ተከሳሾቹ ያቀረቡትን የክስ መቃወሚያ ውድቅ…

አንዲት ላም በአንድ ጊዜ 3 ጥጃዎችን ወለደች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎፋ ዞን ዛላ ወረዳ ባዮ ዚማ ቀበሌ አንዲት ላም ለሁለተኛ ጊዜ ሦስት ጥጃዎችን በአንድ ጊዜ መውለዷ ተሰምቷል፡፡ የላሟ ባለቤቶችም ለሁለተኛ ጊዜ በአንድ ጊዜ ሦስት ጥጃዎችን በመውለዷ ደስታ ተሰምቶናል ማለታቸውን ከዞኑ ኮሙኒኬሽን መምሪያ ያገኘነው…

ሴቶች በግጭት አፈታት ላይ ያላቸውን ተሳትፎ ከፍ ለማድረግ እየሰራ እንደሚገኝ ሰላም ሚኒስቴር ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስቴር ሴቶች በሰላም ግንባታና በግጭት አፈታት ላይ ያላቸውን ተሳትፎ ከፍ የሚያደርጉ ሥራዎች እየሰራ እንደሚገኝ አቶ ብናልፍ አንዷለም ገለጹ፡፡ ሚኒስቴሩ ከአፍሪካ ሕብረት ጋር በመተባበር “ፌምዋይስ ኢትዮጵያ” የማስጀመሪያ መርሐ ግብር…

ከሚሽኑ ከዳያስፖራዎች ጋር የሚያደርገው የበይነ መረብ ስብሰባ በፈረንጆቹ ታሕሳስ 9 ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በውጭ ሀገራት ከሚትኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር የሚያደርገው የበይነ መረብ ስብሰባ በፈረንጆቹ የፊታችን ታሕሳስ 9 ቀን እንደሚጀመር አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ሰኔ 20 ቀን 2015 ዓ.ም በውጭ ሀገራት ከሚኖሩ…

155 የአሸባሪው ሸኔ አባላት ወደ ሰላማዊ ሕይወት መመለሳቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሪፐብሊኩ ጥበቃ ኃይል ከምሥራቅ ሸዋ ዞን ፈንታሌ ወረዳ ከኢቱ ጎሳ ማኅበረሰብ ጋር በፀጥታ ጉዳይ ላይ ባደረገው ውይይት 155 የአሸባሪው ሸኔ ቡድን አባላት ወደ ሰላማዊ ሕይወት መመለሳቸው ተገልጿል፡፡ በኅብረተሰቡ ውስጥ መሽገው በህቡዕ በመንቀሳቀስ…

የሐይማኖት ተቋማት አስተምህሮ ለሀገራዊ ምክክሩ ውጤታማነት ጉልህ ሚና እንዳላቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የሐይማኖት ተቋማት ጉባዔ"የሐይማኖት ተቋማት አስተምህሮ ለሀገራዊ ምክክር ያለው ፋይዳና የሚዲያ አጠቃቀም" በሚል መሪ ሐሳብ የምክክር መድረክ አካሄደ፡፡ በምክክር  መድረኩ የኢትዮጵያ  የሃይማኖት  ተቋማት ጉባኤ ምክትል ጠቅላይ ፀሐፊ ሐጅ…

በአስቸኳይ የሙስና መከላከል ሥራ 812 ሚሊየን ብር ገደማ ከምዝበራ ማዳን መቻሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ስነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን በ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት በተከናወነ አስቸኳይ ሙስና የመከላከል ሥራ 812 ሚሊየን ብር ገደማ ከምዝበራ ማዳን መቻሉን ገለጸ፡፡ ኮሚሽኑ የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድና የአንደኛ…

23 ነጥብ 1 ቢለየን ብር ለድጎማ ተጠቃሚ ተሽከርካሪዎች ተከፈለ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለድጎማ ተጠቃሚ ተሽከርካሪዎች 23 ነጥብ 1 ቢለየን ብር በላይ መከፈሉን የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን አስታውቋል፡፡ ባለሥልጣኑ በ2016 በጀት ዓመት መጀመሪያ ሩብ ዓመት÷ለነዳጅ ኮንትሮባንድ ሽያጭ ተጋላጭ የሆኑ አካባቢዎችን 65 በመቶ መቀነስ…

ከፓስፖርት ጋር ተያይዞ በሙስና ወንጀል በተጠረጠሩ 31 ግለሰቦች ላይ የ15 ቀን ክስ መመስረቻ ጊዜ ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፓስፖርት ጋር ተያይዞ በሙስና ወንጀል በተጠረጠሩ 31 ግለሰቦች ላይ የ15 ቀን ክስ መመስረቻ ጊዜ ተፈቅዷል፡፡ የክስ መመስረቻ ጊዜውን ለዐቃቤ ሕግ የፈቀደው የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ወንጀል ችሎት ነው። ችሎቱ ከአንድ ሳምንት…