Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ ሁኔታ ላይ እየተወያዩ ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በክልሉ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ እየመከሩ ነው፡፡
በመድረኩ የተገኙት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ÷ የተፈጠረው ግጭት እና አለመረጋጋት ከወትሮው በተለየ ሁኔታ በክልሉ የሚሰሩ የልማት ስራዎችን ለማከናወን እንቅፋት…
በኢትዮጵያ የተረጋጋ የፋይናንስ ሥርዓት ለማስፈን እየሠራሁ ነው – ብሔራዊ ባንክ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የ2016 በጀት ዓመት ዕቅዱን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፕላን፣ በጀት እና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አቅርቧል፡፡
የባንኩ ገዥ ማሞ ምኅረቱ የሦስት ዓመት (ከ2016 እስከ 2018) ስትራቴጂያዊ ዕቅድ ተዘጋጅቶ ወደ…
ለፈረንሳይ አምራች ኩባንያዎች የኢንቨስትመንት አማራጮችን በተመለከተ ገለጻ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በዘርፈ ብዙ ኢንቨስትመንቶች ላይ ለመሰማራት ፍላጎት ላሳዩ ለፈረንሳይ አምራች ኩባንያዎችና ባለሀብቶች በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ ያሉ ምቹ የኢንቨስትመንት አማራጮችን በተመለከተ ገለጻ መደረጉ ተነገረ፡፡
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት…
ሙሉዓለም የባሕል ማዕከል በሕንድ የኢትዮጵያን ባሕልና ጥበብ እያሳየ ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና አፍሪካን ወክሎ ከሳምንት በፊት ወደ ሕንድ ያቀናው ሙሉዓለም የባሕል ማዕከል በተለያዩ ከተሞች እየተዘዋወረ የኢትዮጵያን ባሕል እያሳየ ነው።
የኪነ ጥበብ ልዑኩን የመሩት የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ ምክትል ሃላፊ አየለ አናውጤ…
አቶ አወል አርባ በኢትዮጵያ ከአሜሪካ አምባሳደር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ በኢትዮጵያ ከአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም አቶ አወል የክልሉ መንግስት ትኩረት ሰጥቶ እያከናወናቸው ስለሚገኙ የልማት ሥራዎችና ሌሎች ጉዳዮች ገለጻ አድርገዋል፡፡…
ኢትዮጵያ በ3ኛው የአፍሪካ ዓለም አቀፍ የሕብረተሰብ ጤና ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በዛምቢያ ሉሳካ እየተካሄደ በሚገኘው 3ኛው የአፍሪካ ዓለም አቀፍ የህብረተሰብ ጤና ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡
በአፍሪካ በሽታ መከላከያና መቆጣጠሪያ ማዕከል እና በዛምቢያ ጤና ሚኒስቴር የተዘጋጀው 3ኛው የአፍሪካ ዓለም አቀፍ…
የኮንትሮባንድ ንግድን ለመከላከል እንቅፋት የሚሆኑ አመራሮችን ማጋለጥ እንደሚገባ ተመለከተ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮንትሮባንድ እቃዎች ዝውውር የሚሳተፉ የመንግሥት አመራሮችን የማጋለጥና ተጠያቂነትን ለማረጋገጥ የሚደረገውን ጥረት ማገዝ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ ገለጹ።
የኮሚሽኑ የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ…
ብሔራዊ አርበኝነትን መፍጠር የሚያስችል አሰባሳቢ ትርክት መገንባት ያስፈልጋል- አቶ ኦርዲን በድሪ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ አርበኝነትን መፍጠር የሚያስችል አሰባሳቢ ትርክት መገንባት ያስፈልጋል ሲሉ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ተናገሩ፡፡
አቶ ኦርዲን በድሪ በአርባ ምንጭ የስልጠና ማዕከል እየተሰጠ በሚገኝው የአቅም ግንባታ…
በቴክኒክና ሙያ ሥልጠና የሙያ ማማከርና የድጋፍ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል መመሪያ ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በቴክኒክና ሙያ ሥልጠና የሙያ ማማከርና የድጋፍ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል መመሪያ ይፋ አደረገ።
መመሪያው የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር፣ የጀርመን የልማት ተራድኦ ድርጅት(ጂ አይ ዜድ) እና ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር…
ጾታዊ ጥቃትን ለመግታት ባለድርሻ አካላት ከማህበረሰቡ ጋር ተቀናጅተው እንዲሰሩ ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የስነ-ተዋልዶ ጤና ማህበራት ጥምረት ከሼር ኔት ኢትዮጵያ እና ከተመድ የስነ-ህዝብ ፈንድ ጋር በመተባበር በዓለም ለ32ኛ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ18ኛ ጊዜ የሚታሰበውን ጸረ- ጾታዊ ጥቃት ቀንን አስመልክቶ ውይይት አካሂዷል።
በመድረኩ…