Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ጅቡቲ ከደረሰው 2 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ከ1 ሚሊየን በላይ ወደ ሀገር ተጓጉዟል – ግብርና ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጅቡቲ ከደረሰው 2 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ውስጥ ከ1 ሚሊየን በላይ የሚሆነው ወደ ሀገር መጓጓዙን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ።
የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ ሶፊያ ካሳ (ዶ/ር)፤ ለ2016/17 ምርት ዘመን 23 ነጥብ 3 ሚሊየን ኩንታል…
የትምህርት ዘርፉን ማነቆዎች መፍትሔ ለመስጠት በሙሉ ተነሳሽነት መስራት ይገባል- ብርሃኑ ነጋ( ፕ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅግጅጋ ከተማ ሲካሄድ የቆየው 32ኛው ሀገር አቀፍ የትምህርት ጉባዔ በዛሬው ዕለት ተጠናቅቋል።
ጉባዔው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ በትኩረት ከመከረ በኋላ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ነው የተጠናቀቀው፡፡
በትምህርት ዘርፉ ያሉ ተግዳሮቶችን ለመፍታትና ያሉ…
በሕገ-ወጥ የወርቅ ግብይትና የውጭ ምንዛሬ ላይ በትኩረት እንዲሠራ ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕገ-ወጥ የወርቅ ግብይትን እና የውጭ ምንዛሬን ከመከላከልና መቆጣጠር አኳያ በትኩረት እንዲሠራ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፕላን፣ በጀት እና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ጠየቀ፡፡
የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምኅረቱ የ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ…
ብሔራዊ ባንክ የዋጋ ንረትን በዘላቂነት ለማስተካከል በቅንጅት መሥራት እንደሚገባ ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዋጋ ንረትን በዘላቂነት ለማስተካከል በቅንጅት መሥራት እንደሚገባ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስገነዘበ።
የባንኩ ገዥ ማሞ ምኅረቱ የ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈጻጸም ሪፖርትን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፕላን፣ በጀት እና…
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በኮምቦልቻ ለተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በኮምቦልቻ ከተማ የአዲስ አበባ ባለሃብቶችንና ተቋማትን በማስተባበር ለሚገነባው የተስፋ ብርሀን የምገባ ማዕከል የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ፡፡
ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷በወሎ ኮምቦልቻ ከተማ…
ለእርዳታ ፈላጊዎች ፈጣን ድጋፍ ለማድረስ የተዋረድ መዋቅሩ ሙሉ አቅሙን መጠቀም ይኖርበታል- ኮሚሽኑ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ አካባቢዎች ላሉ እርዳታ ፈላጊዎች ፈጣን ድጋፍ ለማድረስ የተዋረድ መዋቅሩ ሙሉ አቅሙን መጠቀም ይኖርበታል ሲል የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ገለጸ።
የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተክለማርያም (ዶ/ር)…
የጠ/ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የስራ ጉብኝቶች የዲፕሎማሲ አቅምን ከፍ ያደረጉ ናቸው – ሰላማዊት ካሳ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የስራ ጉብኝቶች የዲፕሎማሲ አቅምን ከፍ ያደረጉ እንደሆኑ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ ገለጹ፡፡
ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)…
የመንግሥት ተሽከርካሪዎችን የነዳጅ ፍጆታ የሚቆጣጠር ሥርዓት ሊተገበር ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግሥትን ተሽከርካሪዎች የነዳጅ ፍጆታን የሚቆጣጠር ሥርዓት ሊተገበር መሆኑ ተገለጸ።
የመንግሥት ንብረትና ግዢ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ሐጂ ኢብሳ፥ ሥርዓቱ ተገቢ ያልሆነ የተሽከርካሪዎችን እንቅስቃሴ በመገደብ የነዳጅ ፍጆታቸውን ለመቆጠብ…
አመራሩ የሕዝቡን እርካታ በሚያረጋግጥ ሁኔታ ውጤት ለማምጣት መትጋት አለበት – አቶ አደም ፋራህ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ በጎንደር የስልጠና ማዕከል ተገኝተው የስልጠናውን ሒደት ተመልክተዋል።
አቶ አደም በዚህ ወቅት ÷ሰልጣኞች በስልጠናው የሚያገኙትን ግብዓት ተግባራዊ በማድረግ የሕዝቡን እርካታ በሚያረጋግጥ ሁኔታ መትጋት…
የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ ሁኔታ ላይ እየተወያዩ ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በክልሉ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ እየመከሩ ነው፡፡
በመድረኩ የተገኙት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ÷ የተፈጠረው ግጭት እና አለመረጋጋት ከወትሮው በተለየ ሁኔታ በክልሉ የሚሰሩ የልማት ስራዎችን ለማከናወን እንቅፋት…