Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎትን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ተቋማዊ አገልግሎት አሰጣጥን ጎብኝተዋል፡፡
በጉብኝታቸውም በተቋሙ አገልግሎት አሰጣጥ ላይ የተከናወኑ ማሻሻያዎችን ተዘዋውረው መመልከታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት መረጃ…
ለአህጉራዊ ግቦች መሳካት ቁልፍ ሚና የሚጫወተው የውሃ ሀብት …
አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር መሐሙድ አሊ ዩሱፍ የውሃ ሀብት ለአፍሪካ አህጉር ግቦች መሳካት ቁልፍ ሚና ይጫወታል አሉ።
‘ዘላቂ የውሃ አቅርቦትና ደኅንነቱ የተጠበቀ የንጽህና አጠባበቅ ስርዓቶችን ማረጋገጥ፤ ለአጀንዳ 2063 ግቦች ስኬታማነት’…
የጃፓን ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ኢንቨስት እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) የጃፓን ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ባሉ የኢንቨስትመንት አማራጮች እንዲሳተፉ ጥሪ አቅርበዋል።
ጌዲዮን (ዶ/ር) በጃፓን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ኩኒሚትሱ አያኖ ከተመራ የንግድ እና ኢንቨስትመንት ልዑካን…
በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የሴቶችን ተሳትፎ ለማሳደግ እየተሰራ ነው – ብልፅግና ፓርቲ
አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልፅግና ፓርቲ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ላይ የሴቶችን ተሳትፎ ለማሳደግ እየተሰራ ነው አለ።
የፓርቲው የሴቶች ክንፍ ምክር ቤት ባለፉት ስድስት ወራት የተሰሩ ስራዎችን ገምግሟል።
የብልፅግና ፓርቲ የሴቶች ክንፍ ምክትል ፕሬዚዳንት…
በአማራ ክልል ማህበረሰቡ በመረጠው የፍትህ ስርዓት እንዲዳኝ ለማስቻል እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የክልሉ ማህበረሰብ በመረጠው የፍትህ ስርዓት እንዲዳኝ ለማስቻል እየተሰራ ነው አለ።
የጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ፕሬዚዳንት ዓለምአንተ አግደው ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት፤ ህዝቡ ፍትህ እንዲያገኝ አማራጭ የፍትህ…
የሀገርን ብልጽግና የሚያረጋግጥ ገዢ ትርክት ለመገንባት በትኩረት እየተሰራ ነው – አቶ መሐመድ እድሪስ
አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገርን ብልጽግና የሚያረጋግጥ የወል ትርክት ለመገንባት በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ የሰላም ሚኒስትር መሐመድ እድሪስ።
በኢትዮጵያ የጋራ ብሄራዊ ትርክቶችን ለመቅረጽ ያለመ ሀገር አቀፍ ጉባዔ በጅማ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡
ሚኒስትሩ በዚህ ወቅት…
የእኛ የትግል ስልት ዛሬ ሰርተን ነገን መዋጀት ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የትግል ስልት ተለውጧል፤ የእኛ የትግል ስልት ዛሬ ሰርተን ነገን መዋጀት ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትናንትናው ዕለት የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ሥራን አስጀምረዋል፡፡…
የ“ሴራ” በዓል እሴቱን ጠብቆ ለትውልድ እንዲሸጋገር የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል – እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀላባ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ በዓል “ሴራ” ለቀጣይ ትውልድ እንዲሸጋገር የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል አሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)፡፡
የሀላባ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ በዓል “ሴራ”…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከጂቡቲ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከጂቡቲ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጉሌህ ጋር በሁለትዮሽና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ዛሬ ጠዋት ጂቡቲ ሲደርሱ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ጂቡቲ ገቡ
አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ጠዋት ጂቡቲ ገብተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ጠዋት ጂቡቲ ሲገቡ በሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጉሌህ አቀባበል የተደረገላቸው መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ…