Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅ ለባቡር መሰረተ ልማት ሥራዎች ትልቅ ዕድል ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የታላቁ ኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅ ለባቡር መሰረተ ልማት ሥራዎች ትልቅ ዕድል ነው አሉ የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ም/ዋና ሥራ አስፈጻሚ ስለሺ ካሳ። አቶ ስለሺ እንዳሉት÷ የሕዳሴ ግድብ በአሁኑ ወቅት ሥራ ላይ ለሚገኙ የባቡር…

የባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ የቱሪዝማችን አንዱ የማዕዘን ድንጋይ ሆኖ ቀጥሏል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአስደናቂ ብዝኅ መልኩ የባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ የቱሪዝማችን አንዱ የማዕዘን ድንጋይ ሆኖ ቀጥሏል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ የባሌ ዞን የመጀመሪያ ቀን…

የኢትዮጵያ የልማት መርሐ ግብሮች የሚታይ ውጤት እያስመዘገቡ ነው – የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሌማት ትሩፋትን ጨምሮ ኢትዮጵያ የምታከናውናቸው የልማት መርሐ ግብሮች የሚታይ ውጤት እያስመዘገቡ ነው አሉ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ። ሚኒስትሯ ከዓለም ምግብ እና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) ዋና ዳይሬክተር ኪዩ ዶንግዩ ጋር ተወያይተዋል።…

የአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ ለኢትዮጵያ የ110 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገባ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ በኢትዮጵያ ለገጠር ፋይናንስ አቅርቦት ማሻሻያ ፕሮግራም የሚውል የ110 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገብቷል፡፡ ከዓለም ባንክና ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ዓመታዊ ጉባኤ ጎን ለጎን የገንዘብ…

ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ከቻይና ፒፕልስ ባንክ ገዥ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ከቻይና ፒፕልስ ባንክ ገዥ ፓን ኮንግሼንግ ጋር ከዓለም ባንክና ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ዓመታዊ ጉባኤ ጎን ለጎን ተወያይተዋል። በውይይታቸው የኢትዮ ቻይና የፋይናንስ ትብብር…

ኢትዮጵያ ቀጣናዊ የጋራ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጡ ፕሮጀክቶችን እያከናወነች ነው – አቶ አህመድ ሺዴ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ቀጣናዊ የጋራ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጡ ፕሮጀክቶችን እያከናወነች ነው አሉ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ። ከዓለም ባንክና ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ዓመታዊ ጉባኤ ጎን ለጎን የአፍሪካ ቀንድ ኢንሼቲቭ ሚኒስትሮች ስብሰባ…

አቶ አህመድ ሺዴ ከአሜሪካ ዓለም አቀፍ ልማት ፋይናንስ ኮርፖሬሽን ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከአሜሪካ ዓለም አቀፍ ልማት ፋይናንስ ኮርፖሬሽን ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ሁለቱ ወገኖች ከአይ ኤም ኤፍ እና የዓለም ባንክ ዓመታዊ ስብሰባ ጎን ለጎን የኢትዮጵያን አቪዬሽን ዘርፍ እንዲሁም…

ፕሬዚዳንት ታዬ በራይላ ኦዲንጋ አስከሬን ሽኝት መርሐ ግብር ላይ ተገኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለኬንያ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ራይላ ኦዲንጋ አስከሬን የክብር ሽኝት መርሐ ግብር በናይሮቢ ብሔራዊ ስታዲየም ተካሂዷል። በሽኝት መርሐ ግብሩ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴን ጨምሮ የተለያዩ ሀገራት መሪዎች፣ የራይላ ኦዲንጋ ቤተሰቦች፣ ወዳጅ…

ማዕከሉ አሥተማማኝ የኮማንዶ ሃይል አሠልጥኖ እያበቃ ነው – ሌ/ጄ ሹማ አብደታ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል አሥተማማኝ የኮማንዶ ሃይል አሠልጥኖ እያበቃ ነው አሉ የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ አዛዥ ሌተናል ጄነራል ሹማ አብደታ፡፡ ሌ/ጄ ሹማ አብደታ በልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል ብላቴ በመገኘት የ4ኛ ዙር መሠረታዊ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የዲንሾ ሎጅ እና የጌሴ የሳር ምድርን ጎበኙ

‎አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በባሌ ዞን በመገንባት ላይ ያለውን የዲንሾ ሎጅ እና ከባቢውን እንዲሁም የጌሴ የሳር ምድርን ጎብኝተዋል። ከአዲስ አበባ 400 ኪሎ ሜትሮች ርቀት በኦሮሚያ ክልል የሚገኘው የባሌ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ ከ2…