Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የኢትዮጵያ የግንባታ እጆች ተቋማት ናቸው – ሙዓዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የግንባታ እጆች ተቋማት ናቸው አሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማሕበራዊ ጉዳይ አማካሪ ሚኒስትርና የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን የቦርድ ሰብሳቢ ሙዓዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት።
ሙዓዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ይህንን ያሉት የፋና ሚዲያ…
የዓለም ባንክ የቀጣናው ግቦች ያለ ኢትዮጵያ አጋርነት ሊሳኩ አይችሉም – ንዲያሜ ዲዮፕ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም ባንክ የቀጣናው ግቦች ያለ ኢትዮጵያ አጋርነት ሊሳኩ አይችሉም አሉ የባንኩ የምስራቅና ደቡብ አፍሪካ ቀጣና ም/ፕሬዚዳንት ንዲያሜ ዲዮፕ፡፡
ንዲያሜ ዲዮፕ ከፋና ዲጂታል ጋር ባደረጉት ቆይታ ÷ ኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች የምታከናውናቸው…
ፋኦ ለኢትዮጵያ አረንጓዴ ዐሻራ ኢኒሼቲቭ እውቅና ሰጠ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) ለኢትዮጵያ አረንጓዴ ዐሻራ ኢኒሼቲቭ ዘላቂ የደን ልማት አያያዝና አጠቃቀም በሚል ዘርፍ እውቅና ሰጠ።
በተባበሩት መንግሥታት ስር የሚገኘውና መቀመጫውን ጣሊያን ሮም ያደረገው ፋኦ ለኢትዮጵያ የሰጠውን…
ዓለም ባንክ የኢትዮጵያን የልማት ጉዞ ለመደገፍ ቁርጠኛ ነው – የዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት አጃይ ባንጋ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ ከዓለም ባንክና የዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) ዓመታዊ ስብሰባ ጎን ለጎን ከዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት አጃይ ባንጋ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይቱ አቶ አሕመድ ሽዴን ጨምሮ የብሔራዊ ባንክ ገዢ ኢዮብ…
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል የዲጂታል ስርዓት አስጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ተቋማዊ አሰራሩን በማዘመን ወቅቱን የጠበቀና ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል የዲጂታል ስርዓትን ተግባራዊ ማድረግ ጀመረ፡፡
ሚኒስቴሩ ከኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር ያበለጸገውን ዲጂታል…
ፋና 80 የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር በመጪው እሑድ ይጀምራል
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመጀመሪያው የፋና 80 የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር በመጪው እሑድ ጥቅምት 9 ቀን 2018 ዓ.ም በደማቅ ሥነ ሥርዓት መካሄድ ይጀምራል።
በአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድሩ በፋና 80 ምዕራፍ 1፣ 2 እና 3 ድንቅ ችሎታቸውን በማሳየት ያሸነፉ እና…
የአርሶ አደሩን አኗኗር ለማሻሻል ያለመው የገጠር ኮሪደር ልማት…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር አስተባባሪ እና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ኃላፊ ኡስማን ሱሩር የአርሶ አደሩን አኗኗር ለማሻሻል ያለመውን የገጠር ኮሪደር ልማት ለማስፋፋት በትኩረት ይሰራል አሉ።
ጠቅላይ ሚኒስትር…
አትሌት ታምራት ቶላ ከአምስተርዳም ማራቶን ውድድር ውጪ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የ34 ዓመቱ አትሌት ታምራት ቶላ ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት ከ50ኛው የአምስተርዳም ማራቶን ውድድር ውጪ ሆኗል።
ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳረጋገጠው፤ የአምስተርዳም ማራቶን ክብረ ወሰን ባለቤት አትሌት ታምራት ቶላ ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት ነው…
በአፍሪካ በሎጂስቲክስና ማሪታይም ዘርፍ ብቁ የሰው ሃይል ለማፍራት መስራት ይገባል – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ በሎጂስቲክስ እና ማሪታይም ዘርፍ ዘመኑን የዋጀ የሰው ሃይል ለማፍራት በትብብር መስራት ይገባል አሉ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ።
የአፍሪካ ማሪታይም ጉባዔ የአፍሪካ ሀገራት ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ…
ተማሪዎችን ለመቀበል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ዝግጅት
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በ2018 የትምህርት ዘመን አዲስ የተመደቡትን ጨምሮ እረፍት ላይ የቆዩ ነባር ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጅቶችን ያደርጋሉ።
በዚሁም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጡና የሪሚዲያል ትምህርት…