Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ተማሪዎችን ለመቀበል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ዝግጅት
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በ2018 የትምህርት ዘመን አዲስ የተመደቡትን ጨምሮ እረፍት ላይ የቆዩ ነባር ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጅቶችን ያደርጋሉ።
በዚሁም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጡና የሪሚዲያል ትምህርት…
አየር ኃይል የትኛውንም ግዳጅ ለመፈፀም በላቀ የዝግጁነት ደረጃ ላይ ይገኛል – ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አየር ኃይል የሚሰጠውን ማንኛውንም ግዳጅ ለመፈፀም በላቀ የዝግጁነት ደረጃ ላይ ይገኛል አሉ የኢፌዴሪ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ፡፡
የአየር ኃይል ምክትል አዛዥ ለአየር ኦፕሬሽን በግዳጅ አፈጻጸም ከፍተኛ አስተዋፅኦ ላበረከቱ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በራይላ ኦዲንጋ ሕልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኬንያ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ራይላ ኦዲንጋ ሕልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ በኢትዮጵያ መንግሥት ስም ሐዘናቸውን በመግለጽ ነፍሳቸው…
15ኛው የኢትዮጵያ ኢቫሉዌሽን አሶሴሽን ዓመታዊ ጉባኤ መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 15ኛው የኢትዮጵያ ኢቫሉዌሽን አሶሴሽን ዓመታዊ ጉባኤ "ሀገራዊ የእቅድና ምዘናን አቅም ማሳደግ" በሚል መሪ ሐሳብ እየተካሄደ ይገኛል።
ጉባኤውን የኢትዮጵያ ኢቫሉዌሽን አሶሴሽን ከፕላንና ልማት ሚኒስቴር፣ ጅማ ዩኒቨርሲቲ እና ዩኒሴፍ ጋር…
የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከአይ ኤም ኤፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ምክትል ዋና ዳይሬክተር ኒጄል ክላርክ ጋር ተወያይተዋል፡፡
ሚኒስትሩ በዚሁ ወቅት ተቋሙ ለኢትዮጵያን እያደረገ ያለውን ድጋፍ አድንቀው፥ ይህም የሀገሪቱን ኢኮኖሚ ለማሳደግ፣…
ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የ14 ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በኢትዮጵያ አዲስ የተሾሙ የ14 ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ በብሔራዊ ቤተ መንግሥት ተቀብለዋል።
ለፕሬዚዳንቱ የሹመት ደብዳቤያቸውን ያቀረቡት የሞሪታኒያ፣ ካዛኪስታን፣ ቫቲካን፣ ባንግላዴሽ፣ አረብ…
እንደ ታላቁ የሕዳሴ ግድብ ትውልድን ያስተሳሰረ የወል አጀንዳ – የባህር በር
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የባህር በር ጉዳይ ልክ እንደ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ትውልድን ያስተሳሰረ የወል አጀንዳ መሆን ችሏል፡፡
ከሦስት አስርት ዓመታት በፊት ኢትዮጵያ በቀይ ባህር ትራንስፖርት እንቅስቃሴ ውስጥ የነበራት ድርሻ የጎላ ነበር።…
የኢኮኖሚ ማሻሻያውን ውጤታማነት ለማስቀጠል የዓለም ባንክ ድጋፍ ሊጠናከር ይገባል
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እየተገበረች የምትገኘው የኢኮኖሚ ማሻሻያ በተሟላ ሁኔታ ውጤታማ እንዲሆን የዓለም ባንክ ድጋፍ ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል አሉ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ፡፡
በገንዘብ ሚኒስትሩ የተመራ ከፍተኛ ልዑክ ከዓለም ባንክና ከዓለም አቀፉ…
በመዲናዋ የተገነባው አዲስ ሲኒማ ኮምፕሌክስ ህንጻ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመዲናዋ የተገነባውን አዲስ ሲኒማ ኮምፕሌክስ ህንጻ በዛሬው ዕለት መርቀው ስራ አስጀምረዋል፡፡
ባለ 15 ወለል ህንጻ የሆነው አዲስ ሲኒማ ኮምፕሌክስ 592 ህፃናትን እና 887 አዋቂዎችን የመያዝ አቅም…
አምባሳደር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ ፊት ቀርበው ቃለ መኃላ ፈጸሙ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጂቡቲ ሪፐብሊክ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ሆነው የተሾሙት አምባሳደር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) የሹመት ደብዳቤያቸውን በመቀበል ቃለ መኃላ ፈጽመዋል።
አምባሳደሩ ከፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ የሹመት ደብዳቤያቸውን በመቀበል የፌዴራል ጠቅላይ…