Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በመዲናዋ የተገነባው አዲስ ሲኒማ ኮምፕሌክስ ህንጻ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመዲናዋ የተገነባውን አዲስ ሲኒማ ኮምፕሌክስ ህንጻ በዛሬው ዕለት መርቀው ስራ አስጀምረዋል፡፡
ባለ 15 ወለል ህንጻ የሆነው አዲስ ሲኒማ ኮምፕሌክስ 592 ህፃናትን እና 887 አዋቂዎችን የመያዝ አቅም…
አምባሳደር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ ፊት ቀርበው ቃለ መኃላ ፈጸሙ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጂቡቲ ሪፐብሊክ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ሆነው የተሾሙት አምባሳደር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) የሹመት ደብዳቤያቸውን በመቀበል ቃለ መኃላ ፈጽመዋል።
አምባሳደሩ ከፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ የሹመት ደብዳቤያቸውን በመቀበል የፌዴራል ጠቅላይ…
የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከኩዌት ፈንድ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከዓለም ባንክና ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) አመታዊ ጉባኤ ጎን ለጎን ከኩዌት ፈንድ ተጠባባቂ ዳይሬክተር ዋሊድ አል ባሃር ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም በኢትዮጵያ እና ኩዌት መካከል ያለውን…
በኦሮሚያ ክልል አዲሱ የቀበሌ አደረጃጀትን ይበልጥ ውጤታማ የማድረጉ ተግባር ተጠናክሮ ቀጥሏል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በአዲሱ የቀበሌ አደረጃጀት ለገጠር ሕብረተሰብ በቅርበት እየተሰጠ ያለውን መንግሥታዊ አገልግሎት ይበልጥ ውጤታማ የማድረጉ ተግባር ተጠናክሮ ቀጥሏል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ።
በክልሉ አዲስ ለተደራጁ የቀበሌ…
ንጋት ሐይቅ በማስተር ፕላን አገልግሎት እንዲሰጥ መደረጉ ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትን ያሳድጋል
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ላይ የተፈጠረው ንጋት ሰው ሰራሽ ሐይቅ በማስተር ፕላን አገልግሎት እንዲሰጥ መደረጉ የኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትን ይበልጥ ያሳድጋል።
የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋን (ዶ/ር) ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች…
በአፍሪካ አካታችና ጥራት ያለው የክህሎት ስልጠና ማስፋፋት ላይ በትኩረት መስራት ይገባል – ማህሙድ አሊ ዩሱፍ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ አካታችና ጥራት ያለው የክህሎት ስልጠና ማስፋፋት ላይ በትኩረት መስራት ይገባል አሉ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ።
2ኛው የአፍሪካ የክህሎት ሳምንት "የአፍሪካን የኢንዱስትሪ አቅም ማጎልበት፣ ለፈጠራ፣ ለእድገት…
በእንስሳት ተዋፅኦ ምርቶች ላይ ያተኮረ አኅጉራዊ ዓውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንስሳት ተዋፅኦ ምርቶች ላይ ያተኮረው 10ኛው የአፍሪካ እንስሳት ዓውደ ርዕይ ከጥቅምት 20 እስከ 22/2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ይካሄዳል፡፡
የግብርና ሚኒስቴር፣ ፕራና ኢቨንትስና ኤክስፖ ፒም በጋራ የሚያዘጋጁትን ዓውደ ርዕይ በተመለከተ…
አቶ ሳንዶካን ደበበ የኢትዮጵያ ኒውክሊየር ኃይል ኮሚሽን ኮሚሽነር ሆነው ተሾሙ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቶ ሳንዶካን ደበበን የኢትዮጵያ ኒውክሊየር ኃይል ኮሚሽን ኮሚሽነር አድርገው ሾመዋል።
አቶ ሳንዶካን ደበበ ከዛሬ ጥቅምት 4 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ መሾማቸውን ነው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት…
ኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የምታከናውነው ስራና ውጤት በዓለም የምግብ ጉባኤ…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነትን በራስ አቅም ለማረጋገጥ እያከናወነች የሚገኘው ስራና ውጤት በዓለም የምግብ ጉባኤ ላይ ለሌሎች ሀገራት በአርያነት ተነስቷል።
የዓለም ምግብ ጉባኤ ''ለተሻለ ምግብና ለተሻለች ነገ እጅ ለእጅ እንያያዝ''…
2ኛው የአፍሪካ የክህሎት ሳምንት መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 2ኛው የአፍሪካ የክህሎት ሳምንት "የአፍሪካን የኢንዱስትሪ አቅም ማጎልበት፣ ለፈጠራ፣ ለእድገት እና ለዘላቂነት ክህሎት ልማት'' በሚል መሪ ሐሳብ እየተካሄደ ነው።
የክህሎት ሳምንቱ የክህሎት እና የኢንዱስትሪ ልማት ፖሊሲዎች፣ የክህሎት…