Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያን የባሕር በር ጥያቄን ለማስመለስ የሚደረገው ጥረት ቀጥሏል – አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በሴራና በሕገ ወጥ መንገድ ያጣችውን የባህር በር በሰላማዊ መንገድና በድርድር ለማስመለስ ጥረቷን አጠናክራ ቀጥላለች አሉ በተባበሩት ዐረብ ኤምሬቶች የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር)፡፡ አምባሳደሩ ከአቡዳቢ እና ዱባይ…

ኢትዮጵያን ለመገንባት የመደመር መንገድ አስፈላጊ ነው – ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያን ለመገንባት የመደመር መንገድ አስፈላጊ ነው አሉ የብልፅግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ሚኒስትር ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)፡፡ ሚኒስትሩ ከፋና ፖድካስት ጋር በነበራቸው ቆይታ፥ በኢትዮጵያ የምንገነባው የዴሞክራሲ ስርዓት…

የአየር ኃይል 90ኛ ዓመት ምስረታ በዓልን አስመልክቶ የሚካሄደው የአየር ላይ ትርዒት…

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አየር ኃይል የተመሰረተበትን 90ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ ከፍተኛ ዝግጅት የተደረገበት የአየር ላይ ትርዒት ይካሄዳል አሉ የአየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ። የኢትዮጵያ አየር ኃይል 90ኛ ዓመት የምስረታ በዓልን በማስመልከት የ10…

የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀንን አስመልክቶ በቡሌ ሆራ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል 20ኛውን የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል አስመልክቶ በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ በፓናል ውይይቱ የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ አቶ ሃይሉ አዱኛ፣ የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ የሥራ…

በዓለም ላይ ከነበሩ ቀደምት ስልጣኔዎች መካከል አንዱ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዓለም ላይ ከነበሩ ቀደምት ስልጣኔዎች መካከል አንዱ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው አሉ፡፡ “በመደመር መንግሥት ዕይታ፣ የዘርፎች እመርታ” በሚል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ…

ለኢትዮጵያ ብልጽግና መሰረት ለመጣል በእኩል ፍጥነት መጓዝ አለብን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያን ብልጽግና የሚያረጋግጥ መሰረት ለመጣል በእኩል ፍጥነት መጓዝ አለብን አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በብልጽግና ፓርቲ የከፍተኛ አመራሮች ስልጠና ማጠቃለያ ላይ “በመደመር መንግሥት ዕይታ፣ የዘርፎች…

ዛሬን ማወቅ ነገን ለመስራት ብቻ ሳይሆን በትክክል ለመተንበይ ያግዛል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬን ማወቅ ነገን ለመስራት ብቻ ሳይሆን በትክክል ለመተንበይ ያግዛል አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ “በመደመር መንግሥት ዕይታ፣ የዘርፎች እመርታ” በሚል መሪ ሀሳብ ለብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ሲሰጥ…

በአፋር ክልል የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ በተከሰተበት አካባቢ አንጻራዊ መረጋጋት ተፈጥሯል – ኢንስቲትዩቱ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል ከቀናት በፊት የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ በተከሰተበት አካባቢ ማህበረሰቡ ተረጋግቶ ስራውን መከወን የሚችልበት አንጻራዊ መረጋጋት ተፈጥሯል አለ የኢትዮጵያ ጂኦሎጂካል ኢንስቲትዩት፡፡ ኢንስቲትዩቱ በክልሉ ኤርታሌ አካባቢ ልዩ ስሙ ሃይሊ ጉብ…

የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን የኢትዮጵያን ኅብረ ብሔራዊ አንድነት ያጠናክራል – አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን የኢትዮጵያን ኅብረ ብሔራዊ አንድነት ያጠናክራል አሉ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ የ20ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን ከተማ አቀፍ የማጠቃለያ መርሐ ግብር…

አዲስ አበባ የብዝኃነትና ውበት መገለጫ ናት – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ እየተከበረ የሚገኘው 20ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን ማጠቃለያ መድረክ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባዔ ሎሚ በዶ፣ የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘው ተሻገር፣ የክልል…