Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በመዲናዋ የግብር ከፋዮችን ቅሬታ አጣርቶ ምላሽ የሚሰጥ አሰራር ሊጀመር ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የግብር ከፋዮችን ቅሬታ ሃላፊዎች በተገኙበት አጣርቶ ምላሽ መስጠት የሚያስችል አሰራር ከመጪው ሐሙስ ጀምሮ ተግባራዊ ያደርጋል፡፡
በአዲስ አበባ የግብር አሰባሰብና የገቢዎች አገልግሎት አሰጣጥ ጋር በተያያዘ የሚኖርን…
የሐረርን ታሪክና ቀደምት ሥልጣኔ የሚመጥኑ ሥራዎች…
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሕዝብን በማስተባበር እየተከናወኑ የሚገኙ ሥራዎች ሐረር ቀደምት ስልጣኔዋን በሚመጥን ደረጃ ላይ እንድትገኝ እያስቻሉ ነው አለ የሐረሪ ክልል ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት፡፡
የጽ/ቤቱ ኃላፊ አቶ ሔኖክ ሙሉነህ እንዳሉት ÷ ሐረር ከተማ የዘመናዊ…
የ2018 ዓ.ም የሐጅ ጉዞ ምዝገባ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2018 ዓ.ም የሐጅ ጉዞ ምዝገባ ከዛሬ ጀምሮ በሁሉም ጣቢያዎች ተጀምሯል፡፡
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ተቀዳሚ ም/ፕሬዚዳንት ሼህ አብዱልከሪም በድረዲን በሰጡት መግለጫ ÷ የሐጅ ምዝገባ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ታግዞ እንደሚካሄድ…
የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት ለጎንደር ከተማ የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት ለጎንደር ከተማ አስተዳደር የቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል።
ጽ/ቤቱ ለሁለት ት/ቤቶች ለሚኒ ሚዲያ አገልግሎት የሚውል ግብዓት እና የተለያዩ የስፖርት ትጥቆችን ነው ድጋፍ ያደረገው፡፡
በተጨማሪም ድጋፉ 16 ሚሊየን ብር…
የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ለብዝሃ ማንነታችን እውቅና የሰጠ ነው – አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ለብዝሃ ማንነታችን እውቅና የሰጠ ነው አሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር።
በኦሮሚያ ክልል ደረጃ 20ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል በቡሌ ሆራ እየተከበረ ይገኛል፡፡…
በብዝሃነት ውስጥ ያለውን አንድነት ይበልጥ ለማጠናከር መስራት ይገባል – ወ/ሮ አለሚቱ ኡሞድ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድ ሕብረ ብሔራዊ አንድነትን በማጠናከር ለክልሉ ሰላምና ልማት በጋራ መቆም ይገባል አሉ።
20ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በጋምቤላ ክልል ደረጃ በዲማ ወረዳ በተለያዩ ሁነቶች በድምቀት…
ከተሽከርካሪዎች የሚወጣ የበካይ ጋዝ ልቀትን ለመቆጣጠር አስገዳጅ መመሪያ በቅርቡ ወደ ስራ ይገባል
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከተሽከርካሪዎች የሚወጣ የበካይ ጋዝ ልቀትን ለመቆጣጠር የወጣው አስገዳጅ መመሪያ በቅርቡ ወደ ስራ ይገባል አሉ የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስትሩ ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)፡፡
ሚኒስቴሩ ከደረጃዎች ኢንስቲትዩት ጋር ባወጣው ስታንዳርድ መሰረት…
ብሔራዊ ጥቅም ካልተከበረ እንደ ሀገር መቀጠል አይቻልም – ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልፅግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ሚኒስትር ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) ብሔራዊ ጥቅሙን ማስጠበቅ ያልቻለ ሀገር እንደ ሀገረ መንግስት መቀጠል አይችልም አሉ፡፡
ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) ከፋና ፖድካስት ጋር በነበራቸው ቆይታ…
በኦሮሚያ ክልል 20ኛው የብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ደረጃ 20ኛው የብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል በቡሌ ሆራ እየተከበረ ነው፡፡
በመርሐ ግብሩ የፌዴሬሽን ም/ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር፣ የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባዔ ሰዓዳ አብዱራህማን፣ የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ…
ያለ ሕብረ ብሔራዊ አንድነት ሰላማዊና ልማታዊ ጉዞ ማድረግ አይቻልም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ሕብረ ብሔራዊ አንድነት ያለባት ሀገር ካልሆነች በቀር፤ ሰላማዊ እና ልማታዊ ጉዞ ማድረግ አይቻልም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ 'በመደመር መንግሥት ዕይታ የዘርፎች እመርታ' በሚል ርዕስ ለብልጽግና…