Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በአፍሪካ ኅብረትና በጣሊያን-አፍሪካ ጉባኤዎች ዲፕሎማሲያዊ ስኬት ተገኝቷል – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በ39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤና በ2ኛው የጣሊያን-አፍሪካ ጉባኤ ብሔራዊ ጥቅሞቿን ያስጠበቀ ዲፕሎማሲያዊ ስኬት አግኝታለች አለ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ ባለፉት ቀናት…

የቱርክዬ ኢኮኖሚ የማንሠራራት ጉዞ…

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአውሮፓ እና እስያ አማካይ ስትራቴጂያዊ መገኘት ያላት ቱርክዬ ባለፉት የሩብ ክፍለ ዘመን ጊዜያት የተገበረቻቸው የኢኮኖሚ ማሻሻያዎች በዓለማችን 17ኛ ኢኮኖሚ ባለቤት ለመሆን አብቅተዋታል፡፡ በፈረንጆቹ 2001 ባስተናገደችው የኢኮኖሚና የፋይናንስ…

ብፁዕ ካርዲናል ብርሐነ ኢየሱስ የዓቢይ ጾም መግቢያን አስመልክተው መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተክርስትያን ሊቀጳጳሳት ብፁዕ ካርዲናል ብርሐነ ኢየሱስ 2018 ዓ.ም የ2018 ዓ.ም ዓቢይ ጾም መግቢያን በማስመልከት አባታዊ መልዕክት አስተላልፈዋል። ብፁዕ ካርዲናል ብርሐነ ኢየሱስ በመልዕክታቸው እንኳን ለ2018 ዓ.ም…

የኢትዮጵያ እና ቱርክዬ ታሪካዊ ግንኙነት…

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እና ቱርክዬ ታሪካዊ የሁለትዮሽ ግንኙነት 16ኛው ክፍለ ዘመን የኦቶማን ኢምፓየር የቀይ ባሕር ወደቦችን ሲቆጣጠር የተጀመረ ሲሆን ÷ ግንኙነቱ በሒደት ወደ ዘላቂ እና ተግባራዊ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት አድጓል። በፈረንጆቹ 1896 ሱልጣን…

ከ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የሚገነባው የድሬዳዋ ፕሮጀክት…

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የድሬዳዋ የፍሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃና ማጣሪያ ፕሮጀክት ግንባታ ተጀምሯል፡፡ ግንባታውን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) እና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሀር አስጀምረዋል፡፡…

ጎንደር ከተማ በታሪካዊ ስራዎች…

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጎንደር ከተማ በታሪካዊ ስራዎች ይበልጥ እየተገለጠች ነው አሉ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የሴክተሮችና ሀገራዊ ፕሮጀክቶች ክትትል ሚኒስትር ዴኤታ አክሊሉ ታደሰ (ዶ/ር)። ሚኒስትር ዴኤታው ይህንን ያሉት በጎንደር ከተማ የፋሲል አብያተ መንግሥት…

የረመዳን ወር በመረዳዳትና በመተሳሰብ ልናሳልፈው ይገባል – ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁን የረመዳን ወር በመረዳዳትና በመተሳሰብ ልናሳልፈው ይገባል አሉ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ። የረመዳን ወርን አስመልክቶ መግለጫ የሰጡት ፕሬዚዳንቱ÷ ለመላው ሙስሊም ማሕበረሰብ እንኳን…

ኢትዮጵያ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዘርፉን የምትገነባ እና የምትመራ እንድትሆን ለማድረግ እየተሰራ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዘመን ተመልካች ብቻ ሳትሆን ዘርፉን የምትገነባ እና የምትመራ እንድትሆን ለማድረግ እየተሰራ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ…

7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ግልጽ፣ ሚዛናዊና ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ ሚዲያዎች ኃላፊነታቸውን ሊወጡ ይገባል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ግልጽ፣ ሚዛናዊና ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ ሚዲያዎች የበኩላቸውን ኃላፊነት ሊወጡ ይገባል አለ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ በክልሉ የሚገኙ የተለያዩ የኮሙኒኬሽንና ሚዲያ ተቋማት የምርጫውን ሂደት…

የመዲናችን አስደናቂ ለውጥ ለጉባዔዎቹ ትልቅ ሞገስ ሆኗል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የኢትዮጵያዊያን እንግዳ ተቀባይነትና የመዲናችን አስደናቂ ለውጥ ለጉባዔዎቹ ትልቅ ሞገስ ሆኗል አሉ። ከንቲባዋ መዲናዋ ያስተናገደቻቸው 39ኛው የአፍሪካ ህብረት እና 2ኛው የጣሊያን-አፍሪካ…