Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

አፋር የልማት ጮራ እየፈነጠቀበት ያለ የልማት አርበኞች ምድር ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አፋር የልማት ጮራ እየፈነጠቀበት ያለ የልማት አርበኞች ምድር ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን በማስመልከት በአፋር ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ሕዝባዊ የድጋፍና የደስታ መግለጫ…

የጤና መድህን አገልግሎት በፍትሃዊነት ለማድረስ በትኩረት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ የጤና መድህን አገልግሎትን በፍትሃዊነት ለዜጎች ተደራሽ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የኢትዮጵያ ጤና መድህን አገልግሎት፡፡ አገልግሎቱ ከሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ እና ከአምርፍ ጤና አፍሪካ…

በኦሮሚያ ክልል በግብርና ዘርፍ ከ14 ሺህ በላይ ዜጎች ወደ ሥራ ገቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በግብርና እና ግብርና ነክ ዘርፍ ላይ በተደረገ የሥራ ዕድል ፈጠራ ከ14 ሺህ በላይ ዜጎች ወደ ሥራ ገብተዋል፡፡ በክልሉ የሥራ ዕድል ፈጠራና ክህሎት ቢሮ የሥራ ዕድል ፈጠራ ዘርፍ ዳይሬክተር አቶ ታከለ ቤኛ ለፋና ሚዲያ…

የሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅ በአፍሪካውያን ዘንድ መነቃቃትን ፈጥሯል – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅ የይቻላል መንፈስን ከቃል ወደ ተግባር በመቀየር በአፍሪካውያን ዘንድ ዳግም መነቃቃትን ፈጥሯል አለ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፡፡ የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው በወቅታዊ የውጭ ግንኙነት…

የኢሬቻ በዓል አከባበር ላይ ያተኮረ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዘንድሮ ኢሬቻ በዓል አከባበር ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ በቢሾፍቱ ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የኦሮሚያ ክልለ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ጀሚላ ሲንብሩ የኢሬቻ በዓል የኦሮሞ ህዝብ ባህል መገለጫ መሆኑን…

የሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅ የኢትዮጵያን የብልፅግና ስኬት አይቀሬነት ያረጋገጠ ነው

የሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅ የኢትዮጵያን የብልፅግና ስኬት አይቀሬነት ያረጋገጠ ነው አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የታላቁ ኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መገንባት የኢትዮጵያን የብልፅግና ስኬት አይቀሬነት ያረጋገጠ ነው አሉ በም/ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የዲላ…

ለሕዳሴ ግድብ ያሳየነውን አንድነት ሀገራዊ መግባባትን ለማጽናት ልንጠቀምበት ይገባል – አቶ ኡስማን ሱሩር

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ያሳየነውን አንድነትና ጽናት ሀገራዊ መግባባትን ለማጽናት ልንጠቀምበት ይገባል አሉ በም/ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ኡስማን ሱሩር። የሕዳሴ ግድብ መመረቁን…

በሐረሪ ክልል የተገነቡ አዳዲስ ትምህርት ቤቶች አገልግሎት መስጠት ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረሪ ክልል የተገነቡ አዳዲስ ትምህርት ቤቶችና ማስፋፊያና ጥገና የተደረገላቸው ተጨማሪ መማሪያ ክፍሎች አገልግሎት መስጠት ጀመሩ። ትምህርት ቤቶቹን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ እና የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ አየለች እሸቴ መርቀው…

ታሪክ ተናጋሪ ብቻ ሳንሆን ታሪክ ሰሪም ሆነናል – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ ታሪክ ተናጋሪ ብቻ ሳንሆን ታሪክ ሰሪም ሆነናል አሉ፡፡ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወላይታ ሶዶ ከተማ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መመረቁን አስመልክቶ የድጋፍና የደስታ መግለጫ ሕዝባዊ…

ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መመረቁን አስመልክቶ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በተካሄዱ የድጋፍና ደስታ መግለጫ ሰልፎች ላይ የተላለፉ…

👉 ‎የሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያ የማንሰራራት ምልክት፤ ‎በትክክለኛ ጊዜ የተገነባ ዘመን ተሻጋሪ ቅርስ ነው፣ 👉 ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የሕብረ ብሔራዊነታችን እና የአንድነታችን መሠረት ፣ የውጭ ተጽዕኖ ያልበገረው ኢትዮጵያዊ አንድነት ላይ የቆመ ግድብነው፣ 👉 የሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያ…