Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በክልሉ በበጀት ዓመቱ ከ20 ሺህ በላይ ይዞታዎችን በካዳስተር ለመመዝገብ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በ2018 በጀት ዓመት ከ20 ሺህ በላይ ይዞታዎችን በካዳስተር ለመመዝገብ እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ። በቢሮው የካዳስተር ዘርፍ ኃላፊ ወ/ሮ ቤተልሔም ተሾመ ለፋና ዲጂታል…

የመስቀልና ኢሬቻ በዓላት ማክበሪያ ቦታዎችን ምቹና ንፁህ የማድረግ ስራ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመስቀልና ኢሬቻ በዓላት ማክበሪያ ቦታዎችን ምቹና ንፁህ የማድረግ ስራ እየተሰራ ነው አለ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጽዳት አስተዳደር ኤጀንሲ። የአዲስ አበባ እና ሸገር ከተማ አስተዳደር በጋራ በመሆን ከአጎራባች አካባቢዎች ለሚመጡ የበዓሉ…

ለኢትዮጵያ የፖለቲካ ስብራት ብቸኛው መድሃኒት መደመር ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለኢትዮጵያ የፖለቲካ ስብራት ብቸኛው መድሃኒት መደመር ነው አሉ። በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተጻፈው 'የመደመር መንግሥት' መጽሐፍ ለንባብ በቅቷል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር…

በኦሮሚያ ክልል የተካሄደው የድጋፍ ሰልፍ በመተባበር የመፈጸም አቅምን የሚያሳይ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ከተሞች የተካሄደው የድጋፍ ሰልፍ ከደስታ የተሻገረ በመተባበር የመፈጸም አቅምን የሚያሳይ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷…

የመደመር መንግሥት ድህነትን መፀየፍ ብቻ ሳይሆን ብልጽግናን ይመኛል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የመደመር መንግሥት ድህነትን መፀየፍ ብቻ ሳይሆን ብልጽግናን ይመኛል አሉ፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተጻፈው ‘የመደመር መንግሥት’ መጽሐፍ በትናንትናው ዕለት ተመርቋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)…

ኢትዮጵያ የጂኦግራፊ እስረኛ ሆና ለዘላለም ትኖራለች ብሎ የሚያስብ ኢትዮጵያዊ ካለ የሞተ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ የጂኦግራፊ እስረኛ ሆና ለዘላለም ትኖራለች ብሎ የሚያስብ ኢትዮጵያዊ ካለ እርሱ የሞተ ነው አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጻፉት “የመደመር መንግሥት” መጽሐፍ ምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ…

የመደመር መንግሥት ያልተሄደበትን መንገድ መጓዝ ይመርጣል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የመደመር መንግሥት ያልተሄደበትን መንገድ መጓዝ ይመርጣል አሉ፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተጻፈው 'የመደመር መንግሥት' የተሰኘው መጽሐፍ በትናንትናው ዕለት ተመርቋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በምረቃ ሥነ…

የመደመር መንግሥት መጽሐፍ ለኢትዮጵያ ችግሮች መፍትሄ ያመላከተ ነው – አቶ ጌታቸው ረዳ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር መንግሥት መጽሐፍ የኢትዮጵያን ችግሮች በጥልቅ የዳሰሰና መፍትሄ ያመላከተ ነው አሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ጌታቸው ረዳ። በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተጻፈው 'የመደመር መንግሥት'…

የመደመር መንግሥት የኢትዮጵያ ብልፅግና ምኞት ብቻ ሳይሆን እንደሚቻል ያሳየ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር መንግሥት የኢትዮጵያ ብልፅግና ምኞት ብቻ ሳይሆን እንደሚቻል ያሳየ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጻፉት “የመደመር መንግስት” መጽሐፍ ምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ ባስተላለፉት መልዕክት÷ የመደመርን…

የሕዳሴ ግድብ ስኬት የአይቻልም አመለካካትን ንዷል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ተጠናቅቆ መመረቁ የአይቻልም አመለካከትን የናደ የአዲሱ ትውልድ ደማቅ አሻራ ነው አሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ፡፡ የሕዳሴ ግድብ ተጠናቅቆ መመረቁን አስመልክቶ ‘በኅብረት ችለናል’ በሚል መሪ…