Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ጥምቀት የእግዚአብሔር የማዳን ሚስጥር የተገለጠበት…
አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጥምቀት በዓል የእግዚአብሔር የማዳን ሚስጥር በተጨባጭና በሚታይ ሁኔታ የተገለጠበት ነው አሉ በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከተ የቦሌ ቡልቡላ ልበ ማርያም ቤተክርስቲያን ቆሞስ አባ አስፋው ጌታቸው።
የጥምቀት በዓል…
በምስራቅ አፍሪካ አንደኛ ደረጃን የያዘው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ…
አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኪው ኤስ የዓለም ዩኒቨርሲቲ ደረጃዎች መሰረት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከምስራቅ አፍሪካ አንደኛ ደረጃ ይዟል።
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በሚያስመዘግቧቸው የመማር ማስተማር፣ የምርምር እና የማህበረሰብ አገልግሎት ዘርፍ ውጤቶችን በመመዘን…
የተለያዩ ሀገራት ኢምባሲዎች ለጥምቀት በዓል የመልካም ምኞት መልዕክታቸውን አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) የማይዳሰስ ቅርስ ሆኖ የተመዘገበውን የጥምቀት በዓል አስመልክቶ በአዲስ አበባ የሚገኙ የተለያዩ ሀገራት ኢምባሲዎች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።
በኢትዮጵያ…
በተለያዩ አካባቢዎች ታቦታት ወደ መንበረ ክብራቸው እየተመለሱ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በመላ ሀገሪቱ ትናንት ለከተራ በዓል ከየአብያተ ክርስቲያናቱ ወጥተው ወደየማደሪያቸው ባሕረ ጥምቀት የገቡ ታቦታት ሥርዓተ ጥምቀቱ ተፈጽሞ ወደ መንበረ ክብራቸው እየተመለሱ ናቸው።
በአዲስ አበባ፣ ባቱ፣ ጋምቤላ፣ አዳማ፣ ሐረር፣ ድሬዳዋ፣ መቐሌ፣ ደሴ፣…
የጥምቀትን በዓል በሥራ እያሳለፉ ከሚገኙ ጀግና ሠራተኞች ጋር አብረን ምሳ ተመግበናል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ በመዲናችን አዲስ አበባ የጥምቀትን በዓል በሥራ እያሳለፉ ከሚገኙ ጀግና ሠራተኞች ጋር አብረን ምሳ ተመግበናል አሉ የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ።
ከንቲባዋ ከአትላስ - ብራስ፣ ከእንግሊዝ ኤምባሲ - ጎላጎል - ኤድናሞል - ፍሬንድሺፕ፣…
የጥምቀት በዓል አከባበር የመዲናችን የቱሪስት መስህብ ሆኖ ይቀጥላል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጥምቀት በዓል አከባበር የመዲናችን የቱሪስት መስህብ ሆኖ ይቀጥላል አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡
የጥምቀት በዓል በአዲስ አበባ ጃንሜዳ ሀይማኖታዊ ስርዓቱን በጠበቀ መልኩ እየተከበረ ይገኛል፡፡
ከንቲባ አዳነች…
ታፍራና ተከብራ የምትጸና ኢትዮጵያን ለመገንባት አንድነታችንን ማጠናከር ይገባል – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ
አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ታፍራና ተከብራ የምትጸና ኢትዮጵያን ለመገንባት አንድነታችንን ይበልጥ ማጠናከር አስፈላጊ ነው አሉ።
የጥምቀት በዓል በጎንደር ከተማ በፋሲለደስ ባሕረ ጥምቀት በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡
በአከባባር ሥነ ሥርዓቱ ላይ…
ኢትዮጵያ የሌላት ውበት፣ ጸጋና ሃብት የለም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እኛ ነን ማስተዋል ያቃተን እንጂ ኢትዮጵያ ውስጥ የሌለ ውበት፣ ጸጋ እና ሃብት የለም አሉ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የገበታ ለትውልድ ሥራ የመጀመሪያው መዳረሻ የሆነውን ደንቢ ኢኮ ሎጅን በዛሬው ዕለት…
የከተራ በዓል እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጥምቀት ከተራ በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት እየተከበረ ነው።
ታቦታት ከመንበረ ክብራቸው ወጥተው ወደ ጥምቀተ ባህር በማቅናት ላይ ሲሆኑ የተለያዩ ሐይማኖታዊ ስነ ስርዓቶች እየተከናወኑ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡-
እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል አደረሳችሁ፣…