Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የኢትዮጵያን አስደናቂነት ለመገንዘብ ማድረግ የሚገባን ዐይናችንን መግለጥ ብቻ ነው – ሰላማዊት ካሳ
አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ የኢትዮጵያን አስደናቂነት ለመገንዘብ ማድረግ የሚገባን ዐይናችንን መግለጥ ብቻ ነው አሉ።
ሚኒስትሯ ባስተላለፉት መልዕክት፤ ተፈጥሮ አድልታ ባስዋበችው ቤንች ሸኮ ዞን ተገንብቶ ዛሬ የተመረቀው ደንቢ ኢኮ ሎጅ ተፈጥሮን…
ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በጥምቀት በዓል ላይ ለመታደም ጎንደር ከተማ ገብተዋል
አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፣ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት የስራ ኃላፊዎች በጥምቀት በዓል ላይ ለመታደም ጎንደር ከተማ ገብተዋል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር…
ከንቲባ አዳነች አቤቤ በጉሊት ንግድ ለተሰማሩ እናቶች ዘመናዊ የንግድ ሼድ አስረከቡ
አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በልደታ ክፍለ ከተማ በጎዳና ላይ በጉሊት ንግድ ይተዳደሩ ለነበሩ እናቶች ዘመናዊ የንግድ ሼድ እና ግብዓት በዛሬው ዕለት አስረክበዋል።
ከንቲባዋ ባስተላለፉት መልዕክት፤ በከተማችን በስፋት…
ዛሬ ያለንን ጥንካሬ ለትውልድ በሚተርፍ መንገድ የኢትዮጵያን ሃብቶች መግለጥ ይኖርብናል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ያለንን ጉልበትና ጥንካሬ ለመጪዎቹ ተከታታይ ትውልዶች በሚተርፍ መንገድ የኢትዮጵያን ሃብቶች መግለጥና መቀጠል ይኖርብናል አሉ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የገበታ ለትውልድ ሥራ የመጀመሪያው…
ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የዊልቼር ድጋፍ አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በዛሬው ዕለት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ በቤንች ሸኮ ዞን ሚዛን አማን ከተማ ለአካል ጉዳተኞች የዊልቼር ድጋፍ አድርገዋል፡፡
በቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የሚመራው የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት ስራ ከጀመረበት ጊዜ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የገበታ ለትውልድ ደንቢ ኢኮ ሎጅን መረቁ
አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የገበታ ለትውልድ ሥራ የመጀመሪያው መዳረሻ የሆነው ደንቢ ኢኮ ሎጅ በይፋ ተመርቋል።
ደንቢ ኢኮ ሎጅ በ36 ነጥብ 7 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈ የጥብቅ ደን እና የተፈጥሮ ኃብት ስጦታ መሆኑን የጠቅላይ…
የገጠር ኮሪደር ስራ ፍሬ እያፈራ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተጀመረው የገጠር ኮሪደር ስራ ፍሬ እያፈራ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)።
በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት እና ተጠሪ ተቋማት የተሰሩትን የሞዴል ገጠር ኮሪደር ስፍራ በጎበኙበት ወቅት ነው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ይህንን…
የብዝኃ ዘርፍ ኢኮኖሚ ትግበራ በሚፈጥረው የሥራ ዕድል ዜጎችን ተጠቃሚ ማድረግ…
አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የብዝኃ ዘርፍ ኢኮኖሚ ትግበራው ለሀገር ውስጥ የሥራ ስምሪት በፈጠረው የሥራ ዕድል ዜጎችን ተጠቃሚ ለማድረግ የተጀመረው ሥራ ይጠናከራል አሉ የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል።
ሚኒስትሯ እንዳሉት÷ የብዝሃ ዘርፍ ኢኮኖሚ ትግበራው ለሀገር…
የከተራና የጥምቀት በዓል ምክንያት በማድረግ ለተሽከርካሪዎች የሚዘጉ መንገዶች ይፋ ሆኑ
አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መጪውን የከተራና የጥምቀት በዓል ምክንያት በማድረግ ለተሽከርካሪዎች የሚዘጉ መንገዶችን የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ይፋ አድርጓል።
ጥር 10 እና 11 ቀን 2018 ዓ.ም በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ የከተራና የጥምቀት በዓል…
የገጠር ኮሪደር የአርሶ እና አርብቶ አደሮችን ሕይወት በመለወጥ ረገድ ትልቅ ሚና የሚጫወት ሀገራዊ ሥራ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገጠር ኮሪደር የአርሶ አደሮችን እና አርብቶ አደሮችን ሕይወት በመለወጥ ረገድ ትልቅ ሚና የሚጫወት ሀገራዊ ሥራ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ዛሬ በደቡብ…